top of page


ነሀሴ 15 2017 - በፖለቲካ አቋማቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገር ወጥተው በሰሜን አሜሪካ እና በካናዳ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊን ጋር ምክክር ለማድረግ የምክክር ከሚሽን ኮሚሽነሮች በዚህ ሳምንት ወደ ስፍራው ያቀናሉ ተባለ
በፖለቲካ አቋማቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገር ወጥተው በሰሜን አሜሪካ እና በካናዳ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊን ጋር ምክክር ለማድረግ የምክክር ከሚሽን ኮሚሽነሮች በዚህ ሳምንት ወደ ስፍራው ያቀናሉ ተባለ፡፡ ይህን ያለው...
Aug 211 min read


ነሀሴ 14 2017 - በአዲስ አበባ ከዓመት ዓመት እየናረ የመጣው የትምህርት ቤት ክፍያ
በአዲስ አበባ የትምህርት ቤት ክፍያ ከዓመት ዓመት እየናረ የብዙ ወላጆች ጭንቀት ከሆነ ቆይቷል፡፡ ለአንድ ተማሪ በዓመት ከ500,000 ብር በላይ የሚከፍሉ፤ ሁለት ሶስት ካሏቸው ሚሊዮኖችን ወጪ የሚጠይቃቸውም አሉ፡፡...
Aug 201 min read


ነሀሴ 14 2017 - የሚቀርቡ የሰላም ጥሪዎች ለምን በሚፈለገው ልክ አልሆኑም?
መንግስት በፓርቲ ጉባኤዎች ማጠቃለያ መግለጫም ሆነ በተለያዩ መድረኮች በሀገር ሰላም እንዲወርድ ለታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥሪዎችን ቢያቀርብም በሚፈለገው ደረጃ ጥሪው ሰላም ማውረድ አልቻለም፡፡ የ2017 የህዝብ እንደራሴዎችን...
Aug 201 min read


ነሀሴ 14 2017 - የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪል ስቴት ዘርፍ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ ማለቱ ተሠማ።
በሌላ በኩል በሪል ስቴት አልሚዎች እና በቤት ገዥዎች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች በድርድር መፍትሄ እንዲያገኙ የሚሰራ የግልግል ዳኝነት ቡድን እየተቋቋመ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ልማት...
Aug 201 min read


ነሀሴ 13 2017 - አዋኪ ድርጊት ይከወንባቸዋል የሚባሉ የንግድ ተቋማት ከት/ቤቶች ቢርቁ ይመከራል።
እንደ ቁማር ቤት፣ አደንዛዥ እፅ ማስጠቀሚያ ቤቶች እና ሌሎች አዋኪ ድርጊት ይከወንባቸዋል የሚባሉ የንግድ ተቋማት ከትምህርት ቤቶች ቢርቁ ይመከራል። ነገር ግን በአንድ በኩል #ትምህርት_ቤት ከመንገድ ሻገር ብሎ ደግሞ...
Aug 191 min read


ነሀሴ 13 2017 - በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ፡፡
የደመወዝ ጭማሪው ለከፍተኛ ተከፋዮች ያደላ ነው፣ በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ፡፡ በመንግስት የተደረገው የሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ የተለያዩ አስተያየቶችን እያስተናገደ...
Aug 191 min read


ነሀሴ 13 2017 - ዜሌንስኪ በሰላሙ ጉዳይ ከሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመነጋገር ዝግጁ ስለመሆናቸው ፍንጭ ሰጡ፡፡
የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ በሰላሙ ጉዳይ ከሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመነጋገር ዝግጁ ስለመሆናቸው ፍንጭ ሰጡ፡፡ ዜሌንስኪ ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ፈቃደኝነታቸውን ያሳዩት በዋይት...
Aug 191 min read


ነሀሴ 13 2017 - በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል፤ ይህም ከፍተኛው የዱር እንስሳት የማደኛ ዋጋ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል፤ ይህም ከፍተኛው የዱር እንስሳት የማደኛ ዋጋ ነው ተባለ፡፡ አንበሳን የሚያድን ሰው 4,000 ዶላር ፣ ነብር 4,600 ዶላር ይታደናል፡፡ በ2017 በጀት...
Aug 191 min read


ነሀሴ 13 2017 - የደመወዝ ማሻሻያ ሊደረግ ነው መባሉን ተከትሎ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች እርምጃ ይወሰዳል ተባለ
የደመወዝ ማሻሻያ ሊደረግ ነው መባሉን ተከትሎ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ከንግዱ ከማስወጣት በህግ እስከመጠየቅ የደረሰ እርምጃ ይወሰዳል ተባለ፡፡ ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በኩል እንደተሰማው...
Aug 192 min read


ነሀሴ 12 2017 - ካለፈው ሰኔ 30 ጀምሮ ለእረፍት የተዘጋው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዓመቱ ብዙ ያነጋገሩ ህጎችን ያፀደቀበት ነበር
ካለፈው ሰኔ 30 ጀምሮ ለእረፍት የተዘጋው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዓመቱ ብዙ ያነጋገሩ ህጎችን ያፀደቀበት ነበር፡፡ በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ያፀደቀውን ህግ በ20 ቀን ልዩነት ማሻሻያ አድርጎ እንደገና...
Aug 181 min read


ነሀሴ 12 2017 - የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው፡፡
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው፡፡ ለውጪ ምንዛሪ ግብይት ተመሳሳይ ኮሚሽን ይጠይቃሉ፡፡ አንዱ ከሌላው የተለየ ደንበኛን ለመሳብ ያለመ አሰራር...
Aug 181 min read


ነሀሴ 12 2017 - ከተጀመረ ዓመታትን ያስቆጠረው የዩኒቨርሰቲ ኢንዱስትሪ ትስስር ዛሬም የተለያዩ ችግሮች እንዳሉበት ይነገራል
ለተግባር ልምምድ የተላኩላቸውን ተማሪዎች ተገኝተዋል ለማለት ብቻ ፊርማ እያስፈረሙ የሚሸኙ ኢንዱስትሪዎች አሉ ተብሏል። ሌሎቹ ደግሞ ውድ የሆኑ ማሽኖቻችንን ያበላሹብናል በሚል ተማሪዎቹ ወደ ስራው እንዳይቀርቡ ያከላክላሉ...
Aug 181 min read


ነሀሴ 12 2017 - ከኢትዮጵያ ህዝብ 46 በመቶ ያህሉ አሁንም ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ተራርቆ የሚገኝ ነው ተባለ።
በኢትዮጵያ እስካሁን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቅረብ የተቻለው ለ54 በመቶ ህዝብ መሆኑ ተነግሯል። ከመደበኛው የሃይል መስመር ለሁሉም ዜጋ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ማዳረስ በተለያየ ችግር ምክንያት የማይቻል እንደሆነ...
Aug 181 min read


ነሀሴ 12 2017 - ጉዳያችን - የፕሮጀክቶች ጥራትና የመፈፀም ችግር
#ጉዳያችን ፕሮጀክቶችን በጊዜው፣ በታሰበው በጀትና ጥራት መፈፀም ሁሌም ችግር የሚሆነው ለምንድን ነው? ከመንግስት እስከ ግል ፕሮጀክቶች፣ የሚሰራው መንገድ፣ ህንፃና ፋብሪካው በጀቱ ጨመረ፣ ጥራት ተጓደለ፣ ጊዜው ተራዘመ...
Aug 181 min read


ነሀሴ 11 2017 - ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ከያኒ፣ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
አንጋፉው ከያኒ ዛሬ ነሐሴ 11/ 2017ዓ.ም በ83 ዓመታቸው ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ተናግሯል። ደበበ እሸቱ በደራሲነት፣ በተዋናይነት፣...
Aug 181 min read


ነሀሴ 12 2017 - መንግስት ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ለሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ እንደሚደርግ ተናገረ
በዚህም መሰረት ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4,760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ ብር ፣ ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 ብር እንዲሆን ተወስኗል፡፡ የዲግሪ ተመራቂ መነሻ...
Aug 181 min read


ነሀሴ 10 2017 - ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የ30 ዓመታት ጉዞውንና የወደፊት ሀሳቡን የሚያሳይበት ዓውደ ርዕይ ማዘጋጀቱን ተናገረ
45 ድርጅቶችን በስሩ የሚያስተዳድረው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የባለፉትን 30 ዓመታት ጉዞውንና የወደፊት ሀሳቡን የሚያሳይበት ዓውደ ርዕይ ማዘጋጀቱን ተናገረ። ዓውደ ርዕዩም ከነሃሴ 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ...
Aug 161 min read


ነሀሴ 9 2017 - የወንጀል ምጣኔ በ43 በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ተናገረ
በአዲስ አበባ በወንጀል መከላከል በሠራኋቸው ስራዎች የወንጀል ምጣኔውን በአርባ ሶስት በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ተናገረ፡፡ በሌላ በኩል የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ጥቆማ ለመስጠት ተቋሙ ከዚህ...
Aug 152 min read


ነሀሴ 9 2017 - ሀሰተኛ የግዢ ደረሰኝ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ አስራ ሁለት ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በዚህም መንግስት ሊያጣ የነበረውን ከ480,000,ዐዐዐ ብር በላይ ማዳን መቻሉንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በላከልን መግለጫ ተናግሯል። ወንጀሉ የተፈፀመው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ልዩ ቦታው...
Aug 151 min read


ነሀሴ 9 2017 - በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 63.12 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ።
በ2017 በጀት ዓመት ከኢነርጂ ሽያጭ እና ከሌሎች የገቢ ምንጮች ማለትም ከምሰሶ ሊዝ፣ ከማማከር አገልግሎት፣ ካገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨምሮ የተሰበሰበው ገቢ 63.12 ቢሊየን ብር መሆኑ ተናግሯል። በተያዘው በጀት...
Aug 151 min read


ትምህርት የማህበረሰብ አገልግሎት መሆን ሲገባው እንዴት ወደ ንግድ መስመር ሊገባ ይችላል?
#ምጣኔ_ሐብት ሁሉም ፊቱን ወደ ትምህርት ያዙር፣ ትምህርት ከንግድ እና ቢዝነስ ጠባይ ይላቀቅ፣ ትምህርት ፈፅሞ ንግድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ሲባል ምን ማለት ይሆን? በእርግጥ በኢትዮጵያ #ትምህርት ንግድ ነው፤...
Aug 141 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








