top of page


ጥር 5፣2017 - ጉዳያችን - የውሃ ሀብትና አጠቃቀም
የውሃ ችግራችንን ለመፍታት አቅርቦትን የመጨመር አስፈላጊነትን ያክል ፍላጎታችን ላይስ መሰራት ያለበት ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል፤ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የውሃ ምህንድስና ባለሞያው...
Jan 131 min read


ህዳር 23፣2017 - ጉዳያችን:- የውሃ ሀብት እና አጠቃቀም
ጉዳያችን:- የውሃ ሀብት እና አጠቃቀም በውሃ ሀብትና አጠቃቀሙን በተመለከተ የውሃ ምህንድስና ባለሙያ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ያለው የሰጡንን ማብራሪያው ያድምጡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 2, 20241 min read


ነሐሴ 13 ፣2016 - ጉዳያችን - የህዝብ ቁጥር መጨመር
ባለሞያዎች የአንድ ሀገር የህዝብ ቁጥር መጨመር ላወቀበት እድል ላላወቀበት እዳ ነው ይላሉ። የህዝብ ቁጥር መጨመር ለአንዳንዱ ሀብት ለሌላው የድህነት ምክንያት የሚሆንበት ምክንያቱ ምንድን ነው? በዚህ ሀሳብ ዙሪያ...
Aug 19, 20241 min read


ሐምሌ 15፣ 2016 - ጉዳያችን - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ምርምራቸው
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ ጥናትና ምርምራቸው የህብረተሰቡን ችግር የሚፈታ፣ ሸክሙን የሚያቀል እንዲሆን ይጠበቃል። ይህ ግን ብዙ ጊዜ ሲሆን አይታይም። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥናትና ምርምር ለህብረተሰቡ ችግር...
Jul 22, 20241 min read


ጉዳያችን - የትምህርት ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ
#ጉዳያችን በኢትዮጵያ #የትምህርት_ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ ብዙ ተብሏል። ‘’የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ’’ ከሰሞኑ በከፍተኛ ትምህርት ጥራትና መስፈርቱ ዙሪያ በጥናት የተደገፈ ውይይት አካሂዷል። የጥናት...
Jul 8, 20241 min read


ሰኔ 17፣ 2016 ጉዳያችን - እራስን ከአእምሮ ህመም መጠበቂያ መንገዶቹ ምንድን ናቸው?
እራስን ከአእምሮ ህመም መጠበቂያ መንገዶቹ ምንድን ናቸው? ለራስ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ እንዴት ያለ ነው? የህንን በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጡን ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
Jun 24, 20241 min read


ሰኔ 10፣ 2016 - ጉዳያችን - ሉላዊነት (Globalization) እና የሱሰኝነት
#ጉዳያችን ሉላዊነት (Globalization) እና የሱሰኝነት መስፋፋት የዛሬው ጉዳያችን ሀሳብ ነው። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን ዮናስ ባህረ(ዶ/ር) ጥበብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአእምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል...
Jun 17, 20241 min read


ግንቦት 12፣2016 - ከትምህርት ጥራት ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?
#ጉዳያችን የትምህርት ጥራት ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከዚህ ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የትምህርት ባለሞያው፣ በትምህርት ዙሪያ...
May 20, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - የናይል ነገር ለኢትዮጵያ ምን ያስተምራታል?
#ጉዳያችን በናይል ወንዝ እና እሱን ተከትሎ በሚነሳ ክርክር እንዲሁም በህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ዙሪያ እዚህም እዚያ ሀሳቦች ይነሳለ፡፡ ከናይል ምን እንማር? የናይል ነገር ለኢትዮጵያ ምን ያስተምራታል? የዛሬው ጉዳያችን...
May 13, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ድርድር እንዲሁም የግድብ ደህንነት ስራ
#ጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ድርድርን እንዲሁም የግድብ ደህንነት ስራን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የህዳሴው ግድብ ተደራዳሪና የባለሞያዎች ቡድን ሰብሳቢው ኢንጂነር ጌዲዮን...
Apr 22, 20241 min read


መጋቢት 23፣2016 - ጉዳያችን - የቱሪዝም ገበያ
የዛሬው ጉዳያችን የቱሪዝም ገበያን (ቱሪዝም ማርኬቲንግ) ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የቱሪዝም ማርኬቲንግ፣ የገበያ ጥናት እና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Apr 1, 20241 min read


መጋቢት 16፣2016 -ጉዳያችን - የልባሽ (የቦንዳ) ልብስ ንግድ
የዛሬው ጉዳያችን በከተማችን በስፋት የሚታየውን የልባሽ (የቦንዳ) ልብስ ንግድን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሙያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡ የሸገርን...
Mar 25, 20241 min read


መጋቢት 2፣2016 - ጉዳያችን - ስራ ፈጠራ እና ፈተናዎቹ (ክፍል 2)
የዛሬው ጉዳያችን የስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) እና ፈተናዎቹን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 11, 20241 min read


የካቲት 25፣2016 - ጉዳያችን - ስራ ፈጠራ እና ፈተናዎቹ
ጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን የስራ ፈጠራ(ኢንተርፕረነርሺፕ) እና ፈተናዎቹን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡ የሸገርን...
Mar 4, 20241 min read


የካቲት 18፣2016 -ጉዳያችን;- የኦንላይን ንግድ (Online Market) ስጋትና እድሉ ምንድን ነው?
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን እየተለመደ የመጣውን በማህበራዊ የትስስር ገፆች በኩል የሚደረግ ግብይትን ይመለከታል። የኦንላይን ንግድ (Online...
Feb 26, 20241 min read


የካቲት 11፣2016 - ጉዳያችን:- የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና የአገልግሎት ባህል
#ጉዳያችን በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን፣ የአገልግሎት ባህልን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የሀይሌ...
Feb 19, 20241 min read


የካቲት 4፣2016 - ጉዳያችን - የጤናችን ነገር
#ጉዳያችን በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን የጤናችንን ነገር ይመለከታል፣ የመጨረሻው ክፍል ነው። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን በዘመናዊው ህክምናም፣...
Feb 12, 20241 min read


ጉዳያችን:- የወገብ ህመም - ጥር 13፣2016
#ጉዳያችን በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን የጤናን ነገር ይመለከታል። ብዙ ሰው ወጣቶች፣ታዳጊዎች ሁሉ የወገብ ህመም ተጠቂ እየሆኑ ነው። ጤናችንን...
Jan 22, 20241 min read


ታህሳስ 29፣2016 - ጉዳያችን - የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ ምን መደረግ አለበት?
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። የቴክኒክና ሞያ ተቋማት እንደሌሎቹ ሀገሮች ችግር ፈቺ ባለ...
Jan 8, 20241 min read


ጉዳያችን - ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን (ክፍል-3)
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ...
Aug 28, 20231 min read


ነሐሴ 17፣2015 - ጉዳያችን;- ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታች (ክፍል-2)
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ...
Aug 23, 20231 min read