ነሀሴ 12 2017 - ጉዳያችን - የፕሮጀክቶች ጥራትና የመፈፀም ችግር
- sheger1021fm
- Aug 18
- 1 min read
ፕሮጀክቶችን በጊዜው፣ በታሰበው በጀትና ጥራት መፈፀም ሁሌም ችግር የሚሆነው ለምንድን ነው?
ከመንግስት እስከ ግል ፕሮጀክቶች፣ የሚሰራው መንገድ፣ ህንፃና ፋብሪካው በጀቱ ጨመረ፣ ጥራት ተጓደለ፣ ጊዜው ተራዘመ ሲባል መስማት እንግዳ ነገር አይደለም።
ይህ ለምን ይሆናል?
በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የዓለም አቀፍ ቢዝነስ እና የፕሮጀክት ማኔጅመንት ባለሞያ የሆኑት እስክንድር ዲበኩሉ የሰጡንን ሀሳብ ያድምጡ….

ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments