top of page

ነሀሴ 13 2017 - አዋኪ ድርጊት ይከወንባቸዋል የሚባሉ የንግድ ተቋማት ከት/ቤቶች ቢርቁ ይመከራል።

  • Aug 19, 2025
  • 1 min read

እንደ ቁማር ቤት፣ አደንዛዥ እፅ ማስጠቀሚያ ቤቶች እና ሌሎች አዋኪ ድርጊት ይከወንባቸዋል የሚባሉ የንግድ ተቋማት ከትምህርት ቤቶች ቢርቁ ይመከራል።


ነገር ግን በአንድ በኩል #ትምህርት_ቤት ከመንገድ ሻገር ብሎ ደግሞ አዋኪ ድርጊት ናቸው ተብለው የተለዩ #የንግድ_ተቋማት ንግዳቸውን ሲያቀላጥፉ ማየት የተለመደ ነው።


ይህ ሁኔታም የተማሪዎች ሞራል እና ጤና ላይ ቀላል የማይባል ጉዳት እያደረሰባቸው መሆኑን በዳሰሳ ጥናት ተመልክቻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ነግሮናል።


በትምህርት ቤቶች 500 ሜትር ዙሪያ ገባውን አደንዛዥ እፅ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ቁማር ቤት የመሳሰሉት መክፈት ወይም ማስጠቀም ክልክል ነው።


የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ታድያ ከዚህ አኳያ እንዴት ናቸው?


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ161 ብር ከ79 ሳንቲም መሸጡ ተነገረ፡፡

ነሐሴ 6 2018 ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ161 ብር ከ79 ሳንቲም መሸጡ ተነገረ፡፡ ዛሬ ይፋ በሆነው ጨረታ 125 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቀርቧል ተብሏል፡፡ በጨረታው 28 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን በጨረታው የድርሻቸውን ተጫርተው የወሰዱ ባንኮች ቁጥር 9 መሆ

 
 
 
ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡

ነሐሴ 6 2018 ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡ አገሪቱ የምትከተለው የመንግስት ሥርዓት ምን ይሁን? ለሚለው ተመካካሪዎቹ ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት ትመራ በሚለው ላይ ሙሉ ለሙሉ ተስማምተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከየት ይመረጥ? ሥርዓቱ ፓር

 
 
 
የነሐሴ 6 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ደቡብ_አፍሪካ በደቡብ አፍሪካ በአንድ የማዕድን ዝቃጭ ማስወገጃ ስፍራ መደርመስ 14 ሰዎች የሞቱበት አደጋ እየተመረመረ ነው ተባለ፡፡ ሌሎች 8 ሰዎች ደግሞ አካላዊ ጉዳት እንደገጠማቸው ቢቢሲ ፅፏል፡፡፡ በዝቃጩ ውስጥ የተቀበሩ ሌሎች ሰዎች ሳይኖሩ አይቀሩም ተብሏል፡፡ በአደጋው የሞቱት እና አካላዊ ጉዳት የገጠማቸው ሕ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page