top of page


ነሀሴ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፓኪስታን ፓኪስታን አፍጋኒስታውያን ስደተኞችን በብዛት እያባረረች ነው ተባለ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን(UNHCR) በሕጋዊነትን የተመዘገቡ የአፍጋን ስደተኞች ሳይቀር ከፓኪስታን በብዛት እየተባረሩ...
Aug 112 min read


ነሀሴ 5 2017 - ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች
#ጉዳያችን - ከተማ፣ ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች (ክፍል 2) የአካባቢ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት ባለሞያ የሆኑት አቶ ዋለልኝ ደሳለኝ፤ ከተማ፣ ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች በተመለከተ የሰጡንን ማብራሪያ...
Aug 111 min read


ነሀሴ 3 2017 - የተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡
ከተሽከርካሪዎች በሚወጣ በካይ ጋዝ የሚደርስ የአየር ብክለትን ለመከላከል በኢትዮጵያ የሚዘወሩ ተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡...
Aug 92 min read


ነሀሴ 2 2017 - በትውልድ ኢትዮጵያዊው አቶ አምሳሉ ፀጋዬ ካሣው በአሜሪካ ለአውሮራ ከተማ ም/ቤት አባልነት እጩ ሆነው ቀርበዋል፡፡
በትውልድ ኢትዮጵያዊው አቶ አምሳሉ ፀጋዬ ካሣው በ #አሜሪካ ለአውሮራ ከተማ ም/ቤት አባልነት እጩ ሆነው ቀርበዋል፡፡ አቶ አምሳሉ ባለፈው ዓመት በተካሄደው የማሟያ ምርጫ አሸንፈው በአሁኑ ሰዓት የከተማውን ሶስተኛ...
Aug 81 min read


ነሀሴ 2 2017 - የፕላስቲክና ጎማ አምራቾች ማህበር፤ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ድጋፍ እያደረኩ ነው ያለውን ወሬ ሀሰት ነው አለ
የኢትዮጵያ ፕላስቲክና ጎማ አምራቾች ማህበር፤ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አምራቾቹ ሌላ ምርቶችን እንዲያመርቱ ድጋፍ እያደረኩ ነው ያለውን ወሬ ሀሰት ነው አለ፡፡ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን...
Aug 81 min read


ነሀሴ 2 2017 - የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፈው ወደ ትግራይ አቅንቶ በነበረበት ወቅት የተነሱለትን ጥያቄዎች በተመለከተ ከፌዴራል መንግስት ጋር ውይይት ለመካሄድ ማቀዱን ተናገረ፡፡
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፈው ወደ ትግራይ አቅንቶ በነበረበት ወቅት የተነሱለትን ጥያቄዎች በተመለከተ ከፌዴራል መንግስት ጋር ውይይት ለመካሄድ ማቀዱን ተናገረ፡፡ በትግራይ ክልል ለምክክር አስቻይ ሁኔታ እንዲፈጠር...
Aug 81 min read
ነሀሴ 2 2017 - ቢሾፍቱ አካባቢ በሚገኙ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ እርሻዎች ላይ ከባድ ዝናብ ከፍ ያለ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል
በቢሾፍቱ አካባቢ በሚገኙ ሰባት የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ እርሻዎች ላይ ከቀናት በፊት ከባድ ንፋስ እና በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ከፍ ያለ ጉዳት ማድረሱ ተነገረ። ጉዳት ከደረሰባቸው እርሻዎች የተወሰኑት ወደ ቀደመ...
Aug 81 min read


ነሀሴ 2 2017 - የኢትዮጵያ ባንኮች በመዋሃድ የተሻለ ካፒታልና ጉልበት እንዲኖራቸው እየተመከሩ ነው፡፡
የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ እንዲጀምሩ በሩ ከተከፈተ 3 ዓመት አለፈው፤ ግን እስካሁን ፍላጎት ካሳዩ ባንኮች በቀር ወደ ኢትዮዽያ ገብቶ ስራ የጀመረ የለም። ይህ ስራ በባንኮች መካከል ፉክክሩን እንደሚያጠናክረው...
Aug 81 min read


ነሀሴ 1 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሔዝቦላህ የሊባኖሱ የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት (ሔዝቦላህ) ትጥቅ እንዲፈታ በመንግስት እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ጥፋት ብቻ ሳይሆን ሐጢያትም ነው አለው፡፡ በቅርቡ የሊባኖስ መንግስት የአገሪቱ ጦር ሔዝቦላህን ትጥቅ...
Aug 72 min read


ነሀሴ 1 2017 - በት/ት ዘርፍ ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች ያመጡት አሉታዊና አዎንታዊ ለውጥ በጥናት መፈተሽ አለበት ተባለ
በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች ያመጡት አሉታዊና አዎንታዊ ለውጥ በጥናት መፈተሽ አለበት ተባለ፡፡ ይህን ያሉን ያነጋገርናቸው የትምህርት ባለሞያ ናቸው፡፡ ባለፉት ተከታታይ 3 ዓመታት የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ...
Aug 71 min read


ነሀሴ 1 2017 - ለፕላስቲክ አምራቾች፤ ድጋፍ እያደረግንላቸው ነው ሲል የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ
ፕላስቲክ አምራቾች፤ የተከለከሉ የፕላስቲክ ከረጢቶችን የሚተካ ሌላ ምርቶችን እንዲያመርቱ ድጋፍ እያደረግንላቸው ነው ሲል የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ። ባለስልጣኑ ከዚህ ቀደም አንድ ጊዜ ጥቅም ላይ...
Aug 71 min read


ነሀሴ 1 2017 - በነሐሴና በመስከረም ወር የሚኖረው የዝናብ መጠን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የአፈር መሽርሽርንና የመሬት መንሸራተትን ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ
በነሐሴና በመስከረም ወር የሚኖረው የዝናብ መጠን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የአፈር መሽርሽርንና የመሬት መንሸራተትን ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ። ይህን ያለው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ነው። ነሀሴ...
Aug 71 min read


ነሀሴ 1 2017 - ጌትስ ፋውንዴሽን ከ2025 እስከ 2030 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእናቶችና የወጣት ሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ቢሊዮን ዶላሮችን መመደቡን ተናገረ
ጌትስ ፋውንዴሽን ( #Gates_Foundation ) ከ2025 እስከ 2030 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእናቶችና የወጣት ሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ቢሊዮን ዶላሮችን መመደቡን ተናገረ፡፡ ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ የሚመሩት ጌትስ...
Aug 71 min read


ነሀሴ 1 2017 - በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ፣ ነገር ግን ቁጥሩ በታወቁ የህክምና ተቋማት የተመዘገበ እንጂ ከዚህም ሊልቅ እንደሚችል ተነግሯል፡፡ በሀገሪቱ...
Aug 72 min read


ነሀሴ 1 2017 - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ካመነጨሁት ሀይል 33.2 በመቶው የተገኘው ከህዳሴ ግድቡ ነው አለ።
በበጀት ዓመቱ ከተገኘው ሀይል 93 በመቶው ለሀገር ውስጥ ፍጆታ የተቀረው 7 በመቶ ደግሞ ለውጪ ሀገራት የተሸጠ መሆኑ ተነግሯል። ተቋሙ ይህንን ያለው የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀሙን እና የ2018 በጀት ዓመት እቅዱን...
Aug 71 min read


ነሀሴ 1 2017 -የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 30 በከፊል ዝግ እንደሚሆኑ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ተናገረ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከዛሬ ነሐሴ 1 ጀምሮ እስከ መስከረም 30 ድረስ በከፊል ዝግ እንደሚሆኑ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባወጣው መግለጫ ተናገረ፡፡ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለ190,347 መዝገቦች...
Aug 72 min read


ነሀሴ 1 2017 - በኢትዮጵያ ከ71 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጤናማ ምግብ ማግኘት እንደማይችሉ መረጃዎች ያሳያሉ
በኢትዮጵያ ከ71 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጤናማ ምግብ ማግኘት እንደማይችሉ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የሥነ ምግብ ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ በኢትዮጵያ ከጤናማ ምግብ በተጨማሪ ሰዎች በቀን ውስጥ ማግኘት የሚገባቸውን...
Aug 71 min read


ሐምሌ 30 2017 - ''አይኤምኤፍ የኢትዮጵያን የውጪ ምንዛሪ ማሻሻያ ከቶውንም አልነቀፈም'' የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ
ሐምሌ 30 2017 የአለም የገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያን የውጪ ምንዛሪ ማሻሻያ አልነቀፈም፤ በማህበራዊ ትስስር የሚሰራጨው መረጃም ሀሰት ነው ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ የፀጥታ ችግሮች እልባት...
Aug 62 min read


ሐምሌ 30 2017 - ታሪክን የኋሊት - አሜሪካ መቶ ሺዎችን የጨረሰውን አቶሚክ ቦንብ በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ የጣለችው በ1937 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር
አሜሪካ መቶ ሺዎችን የጨረሰውን አቶሚክ ቦንብ በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ የጣለችው በ1937 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ አቶሚክ ቦምቡን በጣለችበት ያኑ እለት ከ150,000 ሰዎች በላይ በአልተለመደና በአሰቃቂ አሟሟት...
Aug 62 min read


ሐምሌ 30 2017 - የሰዎች በሕይወት የመኖር መብት በአሳሳቢ ሁኔታ ጥሰት እየተፈፀመበት የቀጠለ የመብት ዓይነት መሆኑ ተነገረ
የሰዎች በሕይወት የመኖር መብት በአሳሳቢ ሁኔታ ጥሰት እየተፈፀመበት የቀጠለ የመብት ዓይነት መሆኑ ተነገረ፡፡ በመንግስት ሀይሎች፣ በተለያዩ አካባቢዎች በሚንቀሳቀሱ በታጠቁ ቡድኖች፣ እንዲሁም ባልታወቁ ሰዎች ጭምር...
Aug 62 min read


ሐምሌ 30 2017 - በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አካባቢን በክለዋል በተባሉ 3,249 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አካባቢን በክለዋል በተባሉ 3,249 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡ ይህን ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ነው፡፡ ባለስልጣኑ በ2017 ዓ.ም አቅዶ የከወናቸውን...
Aug 61 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








