top of page


ሬፍሌክስሎጂ (Reflexology) ምንድነው?
ሬፍሌክስሎጂ (Reflexology) ምንድነው? በጥንታዊ ግብጻውያን ፣ ቻይና እና ህንድ ውስጥ በባህላዊ መንገድ እንደተጀመረ የሚነገርለት ሬፍሌክስሎጂ በ1900 በተደረገ ጥናት መሰረት የውስጥ እግር ላይ እያንዳንዱን የሰውነትን ክፍልን የሚወክል ነርቭ እንዳለ በሳይንስ ተረጋግጧል ይላሉ። ሬፍሌክስሎጂ (Reflexology) በእግር ፣ በእጅ መዳፍ እና በጆሮ አከባቢ የሚገኙ የነርቭ ጫፎችን በማሸት የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ጋር የሚደርስ በሳይንስ የተረጋገጠ አጋዥ ህክምና እንደሆነ የሬፍሌክስሎጂ ባለሙያ የሆኑት ብርሃኑ ጣሰው ይናገራሉ። ሳይንሱ እንደ ደም ግፊት ፣ ካንሰር ፣ ስኳር የመሳሰሉ ክሮኒክ ካልሆኑ በሽታዎች በስተቀር ሬፍሌክስሎጂ ከ8 እስከ 12 ዙር ቢታሹ እንደሚመክር አስረድተው ደም ግፊት ያለበት ሰው ግን አንገቱ አከባቢ ጫና ፣ ራስ
Nov 142 min read


መስከረም 9 2018 - የሕፃን እና የወላጅ ትስስርን የሚቆጣጠር የነርቭ ዘዴን ሳይንቲስቶች ማገኘታቸው ተሰማ
የእስራኤል ተመራማሪዎች ኦክሲቶሲን የተባለ የአንጎል ኬሚካል ህፃናት ከወላጆቻቸው የሚለዩበትን ሁኔታ እንዲቋቋሙ እንደሚረዳቸው አረጋግጠናል አሉ። ግኝቱ በህጻናት እድገት ውስጥ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ያሳያል ሲል...
Sep 191 min read


ብዙ ሰው የኩላሊት ህመምተኛ እየሆነ ያለው ለምንድነው?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቅርብም በርቀትም የኩላሊት ህመምተኛ የሆኑ ሰዎችን እያየን እየሰማን ነው፡፡ ጎዳና ወጥተው እርዳታ ለመጠየቅ የተገደዱም አሉ፡፡ በኢትዮጵያ አሳሳቢ የህብረተሰብ የጤና ጉዳይ እየሆነ የመጣው ይኸ...
Sep 191 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








