top of page


ነሀሴ 22 2017 - አቢሲኒያ ባንክ ከፋስትፔይ ጋር በጋራ ሊሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡
#ቢዝነስ አቢሲኒያ ባንክ እየሰጠ ያለውን አለም አቀፍ ዲጅታል የሀዋላ አገልግሎት ይበልጥ ለማቀላጠፍ ከፋስትፔይ ጋር በጋራ ሊሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡ ባንኩ ለዚሁ ስራ መቀላጠፍ መቀመጫውን በአሜሪካ ካደረገው እና...
Aug 281 min read


ነሀሴ 22 2017 በአዲስ አበባ ካሉ 1600 የግል ትም/ቤቶች አዲሱን የት/ት ስርዓት የያዘውን መፅሀፍ ግዢ የፈፀሙት 250ዎቹ ናቸው ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ 1600 የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ አዲሱን የትምህርት ስርዓት የያዘውን መፅሀፍ ግዢ የፈፀሙት 250ዎቹ ናቸው ተባለ፡፡ በ2015 የትምህርት ዘመን ወደ ትግበራ የገባውን...
Aug 281 min read


ነሀሴ 22 2017 - ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት የመንግስት ተቋማት ምዘና በማድረግ አገልግሎታቸውን ማሻሻል ይችላሉ ተባለ።
በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት እንዲሁም ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት የመንግስት ተቋማት ምዘና በማድረግ አገልግሎታቸውን ማሻሻል ይችላሉ ተባለ። የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዓለም አቀፍ...
Aug 281 min read


ነሀሴ 22 2017 - ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ተግባር ተኮር ስልጠናን መስጠት ያለባቸው ከኢንዱስትሪዎች ጋር በመተሳሰር ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡
ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ተግባር ተኮር ስልጠናን መስጠት ያለባቸው ከኢንዱስትሪዎች ጋር በመተሳሰር ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡ ይህ የተባለው ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፣ ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፣ ኬፕለር እና ኤስ ኦ...
Aug 281 min read


ነሀሴ 21 2017 - የኑሮ ውድነትና የሰላም እጦት መፍትሄ እንዲያገኝ የፓርላማ አባላት በመራጮቻቸው መጠየቃቸው ተናገሩ
ያነጋገርናቸው የኦሮሚያ የማዕከላዊ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ተወካዮች እንደነገሩን ማህበረሰቡ የኑሮ ውድነት ፣ የመሰረተ ልማት ማለትም የመንገድ ፣ የመብራት ፣ የቴሌ እና የውሃ ችግሮች እንዲፈቱለት መጠየቃቸውን...
Aug 271 min read


ነሀሴ 21 2017 - የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል
ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የሚገኙ ኩባንያዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች፣ የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል፡፡ አሁን አሁን ገንዘብንም ይሁን...
Aug 271 min read


ነሀሴ 21 2017 - የስታርት አፕ አዋጅ በጤናው ዘርፍ ለሚከወኑ የተሻሻሉና ዘመናዊ አሰራሮችን ለመተግበር ያግዛል ተባለ
በቅርቡ የፀደቀውና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ያበረታታል የተባለው የስታርት አፕ አዋጅ በጤናው ዘርፍ ለሚከወኑ የተሻሻሉና ዘመናዊ አሰራሮችን ለመተግበር ያግዛል ተባለ፡፡ በጤና ዘርፉ ከሚሰጡ አገልግሎቶችም ስምንቱ በተለይ...
Aug 271 min read


ነሀሴ 21 2017 - የከተማ ሰው ለመባል ምን ማድረግና አለማድረግን ይጠይቃል?
አዲስ አበባ የከተማ መስፈርቶችን ለማሟላት ብላ የምታፈርስ የምትገነባው ብዙ ነው፡፡ የተሽከርካሪ፣ የእግረኛ መንገዱ፣ መናፈሻው፣ የስፖርት ቦታው፣ ህንፃው ሌላ ሌላውም በመገንባት ላይ ነው፡፡ የከተማዋ ነዋሪስ ከተሜ...
Aug 271 min read


ነሀሴ 21 2017 - ''ኢትዮጵያ ውስጥ 25 የጂኦ ፓርክ ስፍራዎች መኖራቸውን ደርሼበታለሁ'' የቱሪዝም ሚኒስቴር
የቱሪዝም ሚኒስቴር አደረግሁት ባለው ዳሰሳዊ ጥናት ኢትዮጵያ ውስጥ 25 የጂኦ ፓርክ ስፍራዎች መኖራቸውን ደርሼበታለሁ አለ፡፡ ባለፉት 10 ዓመት ውስጥ 229 የሚሆኑ ጂኦ ፓርኮች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት...
Aug 271 min read


ነሀሴ 21 2017 - የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከ10,000 በላይ የቀድሞ የጉህዴን እና የቤህነን ታጣቂዎች ሰልጥነው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረጉን ተናገረ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከ10,000 በላይ የቀድሞ የጉህዴን እና የቤህነን ታጣቂዎች ሰልጥነው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረጉን ተናገረ። የስራ ዕድሉ የተፈጠረላቸው ሰዎች ውጤታማነት ግን ይለያያል ብሏል። የጉሙዝ...
Aug 271 min read


ነሀሴ 20 2017 - መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን?
መንግስት ለሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ ማቀዱን አስቀድሞ መናገሩ በገበያው ላይ ሰው ሰራሽ የዋጋ ጭማሪ ሊኖር ይችላል? የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡ በእርግጥ ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቱም ይህን የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ...
Aug 261 min read


ነሀሴ 20 2017 - የዶሮ መኖ ላይ የተጣለው የ15 በመቶ የቫት ክፍያ
ለዶሮና እንቁላል ዋጋ መናር ምክንያት የሆኑ የዶሮ መኖ መወደድ እና የቫት ክፍያ መጨመሩ አምራቾችንም ከገበያ እያስወጣቸው መሆኑ ይነገራል፡፡ ችግሩ መላ እንዲሰጠው የዶሮ መኖ ላይ የተጣለው የ15 በመቶ የቫት ክፍያም...
Aug 261 min read


ነሀሴ 20 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሶሪያ የሶሪያ መንግስት የእስራኤል ጦር በደማስቆ አቅራቢያ ጥቃት አድርሶብኛል ሲል ከሰሰ፡፡ የእስራኤልን ጦር ድርጊት ወረራ ሲል የጠራው የሶሪያ መንግስት የፀጥታው ምክር ቤት ይፍረደኝ ማለቱን አናዶሉ ፅፏል፡፡ በከባድ...
Aug 262 min read


ነሀሴ 20 2017 - ''አፍሪካ ውስጥ ያለው የትምህርት ምዘና ሥርዓት ወጥ ለማድረግ የሚያስችል ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው'' የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
አፍሪካ ውስጥ ያለው የትምህርት ምዘና ሥርዓት ወጥ ከተደረገ ሰዎች ወደ የትኛውም የአህጉሪቱ ክፍል ሄደው የጀመሩትን ትምህርት እንዲቀጥሉ ይረዳል ሲል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተናገረ፡፡ የትምህርት ምዘናና...
Aug 261 min read


ነሀሴ 20 2017 - በኢትዮጵያ የደም ህክምና የሚጠይቁ አንዳንድ የካንሰር ህመሞች በህክምናው ቱሪዝም ዘርፍ ብዙ የውጪ ምንዛሪ የሚያሳጣ ሆኖ ዘልቋል ተባለ
የደም ህክምና የሚጠይቁ የካሰር ህመሞች እንደ አጥንት መቅኒ ንቅለ ተከላና ሌሎች ተመሳሳይ ህክምናዎች በሀገር ቤት ለመስጠትም ስራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ ተናግሯል፡፡ ህክምናዎቹ ሀገር ቤት...
Aug 261 min read


ነሀሴ 20 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ወደ የአፍሪካ ሀገሮች ገበያ ውስጥ ለመግባት እቅዴንና ቅድመ ዝግጅቶቼን አጠናቅቄአለሁ አለ
ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮዽያ ገበያ ወጥቼ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ገበያ ውስጥ ለመግባት እቅዴንና ቅድመ ዝግጅቶቼን አጠናቅቄአለሁ አለ። ኩባንያው በሀገር ውስጥ የዲጅታል አገልግሎት ከመስጠት አልፌ ከኢትዮጵያ ተሻግሬ...
Aug 261 min read


ነሀሴ 20 2017 - በአዲስ አበባ የሚገኙ ከሚገኙ 75 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ዝቅተኛ መስፈርቱን አሟልተው የተገኙት 3ቱ ብቻ ናቸው ተባለ።
በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአዲሱ መመዘኛ መሰረት ተገምግመው ዝቅተኛውን መስፈርት ያሟላ አንድም ተቋም ባለመገኘቱ፤ ከመመሪያው 485 መመዘኛዎች እንዲቀነሱ ተደርጓል ተባለ።...
Aug 262 min read


ነሀሴ 20 2017 - ''ህገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል የተሞከሩ የመፍትሔ እርምጃዎችም ብዙም ውጤታማ አልሆኑም'' ጥናት
በከተሞች አቅራቢያ ባሉ የማስፋፊያ ቦታዎች የሚካሄዱ ህገ ወጥ ግንባታዎች አልቀነሱም፡፡ ህገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል የተሞከሩ የመፍትሔ እርምጃዎችም ብዙም ውጤታማ አልሆኑም፡፡ ይኽን ይፋ ያደረገው የፖሊሲ ጥናት...
Aug 261 min read


ነሀሴ 20 2017 - የስኳር ፋብሪካዎች ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የተጀመረው ስራ የት ደረሰ?
የኢትዮጵያ የስኳር ፍጆታ ሸፍነው ለአለም ገበያ ያቀርባሉ ተብለው ከፍተኛ ሃብት ከፈሰሰባቸው ፋብሪካዎች መካከል ስራ አቆመው የተዘጉ አሉ፡፡ በምርት ላይ ያሉትም ቢሆን የሀገር ቤት ገበያውን ፍላጎት ማሟላት ስላልቻሉ...
Aug 261 min read


ነሀሴ 19 2017 - የወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች እና የኮሪደር ስራን የሚቆጣጠርና የሚመራ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ተቋቋመለት
የአዲስ አበባን የወንዝ ዳር ፕሮጀክቶች እና የኮሪደር ስራን የሚቆጣጠርና የሚመራ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ተቋቋመለት፡፡ እስካሁን የተሰሩና ከዚህ በውሃላም የሚሰሩ የወንዝ ዳርና የኮሪደር ልማት ስራዎችን የሚመራና...
Aug 261 min read


ነሀሴ 19 2017 - የቤት ሰሪዎች የግብዓት የኦንላይን ገበያ ተከፈተ
የግንባታ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር ምርቶችና የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎችን በአንድ የያዘ የኦላይን ገበያ መከፈቱን ሰምተናል፡፡ በዚህ ገበያ የቀረቡት እቃዎች በመደበኛው ገበያ እንደልብ የማይገኙ በመሆናቸው ብዙዎች ከውጭ...
Aug 261 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








