top of page

ነሀሴ 12 2017 - ካለፈው ሰኔ 30 ጀምሮ ለእረፍት የተዘጋው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዓመቱ ብዙ ያነጋገሩ ህጎችን ያፀደቀበት ነበር

  • Aug 18, 2025
  • 1 min read

ካለፈው ሰኔ 30 ጀምሮ ለእረፍት የተዘጋው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዓመቱ ብዙ ያነጋገሩ ህጎችን ያፀደቀበት ነበር፡፡


በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ያፀደቀውን ህግ በ20 ቀን ልዩነት ማሻሻያ አድርጎ እንደገና ያፀደቀበት አጋጣሚ ነበር፡፡


የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ዲሞክራሲንም ለማበርታት ተብለው ከሶስት ዓመት በፊት የወጡ አንዳንድ ህጎችንም መልሶ ያሻሻለበት ዓመት መሆኑም ሲነገር ነበር፡፡


አነጋጋሪ ከነበሩ ህጎች መካከል አንዳንዶቹ እንደገና እንዲታዩ ጥያቄ የሚያቀርቡም አሉ፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
የነሐሴ 4 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ሳውዲ_አረቢያ በሳውዲ አረቢያ ጂዛን በሚገኝ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ከባድ ቃጠሎ ተቅስቅሶ ነበር ተባለ፡፡ በጂዛኑ ማጣሪያ ላይ ቃጠሎ ተቅስቅሶ የነበረው ከባድ ፍንዳታ ከተሰማ በኋላ እንደሆነ አናዶሉ ፅፏል፡፡ በጁቢየል የተፈጥሮ ጋዝ ማሰናጃ ከተማም ቃጠሎ ተቀስቅሶ ነበር ተብሏል፡፡ የሳውዲ ምንጮች ቃጠሎዎቹ ተቀስቅሰው እ

 
 
 
በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡

ነሐሴ 4 2018 በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት በበኩሉ ሳያጠፋ የምንቀጣው አሽከርካሪ የለም እንዲያውም ሁሉንም ህጎች እናስከብር ብንል የማይቀጣ አሽከርካሪ አይኖርም ብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ.... ምህረት ስዩም

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page