ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
ወቅታዊ የሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያሉ ውይይቶች የሚደረግበት፣ ተወያዮቹ ሃሳባቸውን የሚሰነዘሩበት እንዲሁም የታዩ ክፈተቶቸን የሚጠቆምበት ነው፡፡ ውይይቱ 2 ክፍሎች አሉት፡፡ በ2ቱ ክፍሎች የተለያዩ ጉዳዮች ነው የሚዳሰሱበት፡፡ ውይይቱ ዘወትር እሁድ ከ3:00-5:00 ሰዓት ላይ አየር ላይ ይውላል፡፡