top of page


ነሀሴ 19 2017 - የቤት ሰሪዎች የግብዓት የኦንላይን ገበያ ተከፈተ
የግንባታ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር ምርቶችና የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎችን በአንድ የያዘ የኦላይን ገበያ መከፈቱን ሰምተናል፡፡ በዚህ ገበያ የቀረቡት እቃዎች በመደበኛው ገበያ እንደልብ የማይገኙ በመሆናቸው ብዙዎች ከውጭ...
Aug 261 min read


ነሀሴ 19 2017 - በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሃይቅ መሙላት ምክንያት የመዋጥ አደጋ ላይ ያለችው የኦሞራቴ ከተማ
በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሃይቅ መሙላት ምክንያት የመዋጥ አደጋ ላይ ያለችው የኦሞራቴ ከተማ ታሪክ ልትሆን ተቃርባለች ተባለ፡፡ የደቡብ ኦሞ ዞን ዋና ከተማ የሆነች የኦሞራቴ ከተማ ከዓመት ዓመት በቱርካና ሃይቅ እና...
Aug 251 min read


ነሀሴ 19 2017 - ከመስከረም ጀምሮ የተሻሻለው የኤሌክትሪክ ታሪፍ በማህበረሰቡ ቅሬታ እየፈጠረ ነው።
ከወርሃ መስከረም ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ #የኤሌክትሪክ_ታሪፍ ማስተካከያ ለቀጣይ 4 ዓመታት በየሶስት ወር ተከፋፍሎ በ16 ጊዜ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መናገሩ ይታወቃል፡፡ ይህም...
Aug 251 min read


ነሀሴ 19 2017 - መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች
በዚህ ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል አንደኛው ከክልል መጥተው የአዲስ አበባን የነዋሪነት #መታወቂያ ለማግኘት የነበረውን ወረፋ ይመለከታል፡፡ መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች...
Aug 251 min read


ነሀሴ 17 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ጋምቢያ በምዕራብ አፍሪካዊቱ ሀገር ጋምቢያ በሰዎች ላይ ቁም ስቅል እና ማሰቃየት አድርሷል የተባለ የቀድሞ የጦር ባልደረባ አሜሪካ ውስጥ የ67 ዓመታት እስር ተፈረደበት፡፡ ግለሰቡ በጋምቢያ በለየላቸው አምባገነንነታቸው...
Aug 232 min read


ነሀሴ 16 2017 - ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶች ማስወገዱን የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ተናገረ፡፡
ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶች ማስወገዱን የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ተናገረ፡፡ ይህንን ችግር ፈጥረዋል ያላቸውን ከ2,000 በላይ ድርጅቶች መቅጣቱንም ሰምተናል፡፡...
Aug 221 min read


ነሀሴ 16 2017 - በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰላም ኮንፈረንስ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይካሄዳል ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አማካይነት የተዘጋጀ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰላም ኮንፈረንስ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይካሄዳል ተባለ፡፡ ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ በፌዴራል ደረጃ...
Aug 221 min read


ነሀሴ 16 2017 - የቴምር ፌስቲቫል ከነሃሴ 20 እስከ 22 ድረስ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እንደሚካሄድ የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ከነሃሴ 20 እስከ 22 ድረስ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እንደሚካሄድ የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ። ፌስቲቫሉ የግብርና ሚኒስቴር፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና ከከሊፋ...
Aug 221 min read


ነሀሴ 16 2017 - የወባ በሽታ በስፋት የሚከሰትባቸው ወራት
ከመስከረም እስከ ታህሳስ ያሉ ወራት የወባ በሽታ በስፋት የሚከሰትባቸው እንደሆኑ ይነገራል። ህብረተሰቡም ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክቶች እየተላለፉ ነው። በዚሁ ዙሪያ የሚሰራ አንድ ሀገር በቀል ድርጅት በበኩሉ...
Aug 222 min read


ነሀሴ 16 2017 - ኦፌኮ በ2018 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ አስቻይ ሁኔታ ከሌለ ላይሳተፍ እንደሚችሉ ተናገረ
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፓርቲ ( #ኦፌኮ ) በ2018 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ አስቻይ ሁኔታ ከሌለ ላይሳተፍ እንደሚችሉ ተናገረ፡፡ ፓርቲው ይህን ካደረገ ለሁለት ተከታታይ ምርጫ ራሱን ያገልላል ማለት...
Aug 221 min read


ነሀሴ 16 2017 - የመጀመሪያው የቻይና አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ጉባኤው ቻይና እና አፍሪካ የሚጋሯቸው ጉዳዮች ላይ ተመስርተው የሰብዓዊ መብቶችን ለማረጋገጥ የሚመክሩበት መሆኑ ተነግሯል። "የቻይና አፍሪካ የጋራ ማህበረሰብ መገንባትና የመልማት መብትን በጋራ ማስከበር" የሚል መሪ...
Aug 221 min read


ነሀሴ 16 2017 - የዲጂታል የአድራሻ ሥርዓት በ6 ከተሞች በ4 ወር ውስጥ ስራ እንደሚጀምር የስፔስ ሳይንስና ጂኦ እስፓሻል ኢንስቲትዩት ተናገረ
የዲጂታል የአድራሻ ሥርዓት አዲስ አበባን ጨምሮ በ6 ከተሞች በ4 ወር ውስጥ ስራ እንደሚጀምር የስፔስ ሳይንስና ጂኦ እስፓሻል ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ ተጨማሪ በ9 ከተሞች ላይ የዲጂታል የአድራሻ ስርዓተ ስራዎች እየተሰራ...
Aug 221 min read


ነሀሴ 15 2017 በአዲስ አበባ በመጪው ዓመት ቢያንስ 500,000 ነባር የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎች በዘመናዊ ቆጣሪዎች ይቀየራሉ ተባለ።
ነባሮቹ ቆጣሪዎች በሂደት ሙሉ ለሙሉ በዘመናዊ ቆጣሪዎች እንደሚተኩም ተነግሯል። እስከ አሁን በሙከራ ደረጃ የቆየው አዲሱ ቆጣሪ ደንበኞች ካሉበት ሆነው የኤሌክትሪክ ፍጆታቸውን የሚያውቁበት እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
Aug 211 min read


ነሀሴ 15 2017 - ''ተቋማት መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸውበጥናትና ምርምር ስራዎች ላይ እንቅፋት ሆነው ቀጥለዋል'' የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት
ተቋማት መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸው፣ ሰነዶችን በወጉ ሰንዶ የመያዝ ችግር እና የመሳሰሉት በጥናትና ምርምር ስራዎች ላይ እንቅፋት ሆነው ቀጥለዋል ሲል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ በጦርነት የወደሙ...
Aug 211 min read


ነሀሴ 15 2017 - የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መጪው ምርጫ በወቅቱ እንዲካሄድ የሚያስችል ውይይት ጀምሪያለሁ አለ።
ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያሳትፍ የምርጫ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ እንደሚገኝም የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ሠለሞን አየለ ተናግረዋል። 60 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጋራ የያዘው ምክር ቤቱ እንደ ሀገር ያለውን የሠላም...
Aug 211 min read


ነሀሴ 15 2017 - የግብአት እጥረት የኢትዮጵያ የግንባታ ዘርፍ ዋነኛው ፈተና ሆኖ በተደጋጋሚ ይነሳል
ሲሚንቶ፣ ብረት፣ እምነበረድ ወዘተ ማግኘት ከብዷቸው ለሠራተኞቻቸው እንኳን ደመወዝ መከፈል የተቸገሩ ተቋራጮች ብዙ እንደሆኑ ሠምተናል። ሲሚንቶን ብቻ ብናነሳ እስከ ቅርብ ጊዜ ዓመታዊ ፍላጎቱ 20 ሚሊየን ቶን ሆኖ ሳለ...
Aug 211 min read


ነሀሴ 15 2017 - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የሂሳብና የኦዲት ባለሞያዎች አለመግባባት ከምን ደረሰ?
በዚህ ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የሂሳብና የኦዲት ባለሞያዎች አለመግባባት ይገኝበታል፡፡ የገቢዎች ቢሮ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አሳጥተውናል ይቀጡልኝ ሲል 824 የሂሳብና...
Aug 211 min read


ነሐሴ 15 2017 - ታሪክን የኋሊት -ሚኻኤል ጎርቫቾቭ ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት
የሶቪየት ህብረት ፕሬዝዳንት በነበሩት ፣ ሚኻኤል ጎርቫቾቭ ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት የከሸፈው በ1983 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ የሶቪየት ህብረት ኮሚዩኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊና ፕሬዘዳንት ላይ መፈንቅለ...
Aug 211 min read


ነሀሴ 15 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩጋንዳ ምስራቅ አፍሪካዊቱ ዩጋንዳ ከአሜሪካ ተባራሪ ስደተኞችን ለመቀበል በጭራሽ አልተስማማሁም አለች፡፡ ቀደም ሲል CBS ዩጋንዳ ከአሜሪካ የሚባረሩ ስደተኞችን ለመቀበል መስማማቷን የሚያሳይ ሰነድ አግኝቻለሁ በማለት...
Aug 212 min read


ነሀሴ 15 2017 - ኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርቷን በየስንት ዓመት መከለስ እንዳለባት ያስቀመጠችው ገደብ የለም
ኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርቷን በየስንት ዓመት መከለስ እንዳለባት ያስቀመጠችው ገደብ የለም፡፡ ሥርዓተ ትምህርትን መከለስ ሲያስፈልግ ጥናት ተደርጎ መካሄድ አለበት ፡፡ አብዛኛው ሀገራት ሥርዓተ ትምህርታቸውን በየ5 ዓመቱ...
Aug 211 min read


ነሀሴ 15 2017 - ዛሬም ዕድሜያቸው እስከ 17 ዓመት ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ህፃናትና ታዳጊዎች 80 በመቶዎቹ የድህነት ህይወት የሚገፉ ናቸው ተባለ።
ዛሬም ዕድሜያቸው እስከ 17 ዓመት ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ህፃናትና ታዳጊዎች 80 በመቶዎቹ የድህነት ህይወት የሚገፉ ናቸው ተባለ። የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከአሜሪካው የጥናት ኢንስቲትዩት እና ከተባበሩት መንግስታት...
Aug 211 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








