top of page


ነሀሴ 9 2017 - በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 63.12 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ።
በ2017 በጀት ዓመት ከኢነርጂ ሽያጭ እና ከሌሎች የገቢ ምንጮች ማለትም ከምሰሶ ሊዝ፣ ከማማከር አገልግሎት፣ ካገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨምሮ የተሰበሰበው ገቢ 63.12 ቢሊየን ብር መሆኑ ተናግሯል። በተያዘው በጀት...
Aug 151 min read


ትምህርት የማህበረሰብ አገልግሎት መሆን ሲገባው እንዴት ወደ ንግድ መስመር ሊገባ ይችላል?
#ምጣኔ_ሐብት ሁሉም ፊቱን ወደ ትምህርት ያዙር፣ ትምህርት ከንግድ እና ቢዝነስ ጠባይ ይላቀቅ፣ ትምህርት ፈፅሞ ንግድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ሲባል ምን ማለት ይሆን? በእርግጥ በኢትዮጵያ #ትምህርት ንግድ ነው፤...
Aug 141 min read


ነሀሴ 8 2017 - ኢትዮጵያ እና ሱዳንን ያገናኘው የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ወደ ግብጽም መሻገር አለበት ተባለ።
ኢትዮጵያ እና ሱዳንን ያገናኘው የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ወደ ግብጽም መሻገር አለበት ተባለ። ኢትዮጵያ ለተጨማሪ ሀገራት የኤሌክትሪክ ሀይልን ማቅረብ መቻሏ በቀጠናው የሚታየውን ውጥረት ማርገቢያ አንዱ አማራጭ መንገድ...
Aug 141 min read


ነሀሴ 8 2017 - የሽግግር ፍትህ ሲያሰናዳ የቆየው የህግ ባለሙያዎች ቡድን ስራ ማቆሙ ተሰማ፡፡
የሽግግር ፍትህን ስራ ላይ ለማዋል የተለያዩ የህግ ረቂቆችን ሲያሰናዳ የቆየው የህግ ባለሙያዎች ቡድን ስራ ማቆሙ ተሰማ፡፡ #የሽግግር_ፍትህ ላይ እየተከወነ ያለው ስራ “ለጊዜው ይቆይ” የሚል እና ይፋዊ ያልሆነ በቃል...
Aug 142 min read


ነሀሴ 8 2017 - ከ2.6 እስከ 2.8 ሚልዮን ዓመት ያስቆጠረ የተባለ የሰው ልጅ አዲስ ቅሪተ አካል ተገኘ።
በአፋር ክልል ሌዲ ገራዱ አካባቢ ከ2.6 እስከ 2.8 ሚልዮን ዓመት ያስቆጠረ የአውስትራሎፒቴከስ የተባለ የሰው ልጅ አዲስ ቅሪተ አካል ተገኘ። የአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድን በአካባቢው ባደረገው ምርምር...
Aug 141 min read


ነሀሴ 7 2017 - በኢትዮጵያ 400 ሜጋ ዋት ሀይልን ከፀሀይ ሀይል ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ኢትዮጵያ ከፀሐይ የኤሌክትሪክ ኃይልን የማመንጨት ከፍተኛ አቅም ቢኖራትም፣ እስካሁን ማመንጨት የተቻለው ግን ከ10 ሜጋ ዋት በታች ሀይል መሆኑ ተነግሯል። በተለይ የግብርናውን ዘርፍ ለማገዝ በነዳጅ ኃይል የሚሰሩ የውሃ...
Aug 132 min read


ነሀሴ 7 2017 - ኢትዮጵያ የነዳጅ ግብይትን በዲጂታል ብቻ እንዲሆን ወስና፤ ወደ ስራ ከተገባ 2 ዓመት ሞልቷል፡፡
ይህም የተደረገውም የ #ነደጅ መደበቅ፣ ከተመን በላይ መስከፈል እና መሰል በዘርፉ ይታዩ የነበረው ችግሮችን ያስቀራል በሚል እንደሆነ በመንግስት በኩል ተነግሮ ነበረ፡፡ አዲሱ አሰራር በተጀመረበት 2015 የመጨረሻዎቹ...
Aug 131 min read


ነሀሴ 7 2017 - ህግ ተላልፈዋል ያላቸውን ከ14,000 በላይ ግብር ከፋዮች በገንዘብ መቅጣቱን የገቢዎች ቢሮ ተናገረ
ህግ ተላልፈዋል ያላቸውን ከ14,000 በላይ ግብር ከፋዮች በገንዘብ መቅጣቱን የገቢዎች ቢሮ ተናገረ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ይህንን ያለው የግብር አሰባሰቡን ከሌብነት የፀዳ ለማድረግ ያግዙኛል ያላቸውን ቴክኖሎጂዎች...
Aug 132 min read


ነሀሴ 7 2017 - ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ በናይሮቢ ኬንያ በተከፈተው የኢጋድ የሰላም እና የፀጥታ ኮንፍረንስ...
Aug 131 min read


ነሀሴ 7 2017 - ''የአባይን ጉዳይ ታሪካዊ መብት” ከሚል እይታ ተላቆ የሁሉንም ተፋሰስ ሀገራት ፍላጎት ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ልናየው ይገባል'' ዩዌሪ ሙሴቪኒ
የኡጋንዳው ፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የአባይን ጉዳይ “ታሪካዊ መብት” ከሚል እይታ ተላቆ የሁሉንም ተፋሰስ ሀገራት ፍላጎት ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ልናየው ይገባል አሉ፡፡ ፕሬዘዳንት ሙሴቪኒ ይህንን በኤክስ ገፃቸው...
Aug 131 min read


ነሀሴ 6 2017 - በሀላፊነት ላይ ያለ የመንግስት ሹመኛ ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አወጣ
በሀላፊነት ላይ ያለ የመንግስት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለ #ክብር_ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ የትምህርት ሚኒስቴር አወጣ፡፡ መመሪያው 8 ዙር ተማሪዎችን ያላስመረቁ እና ሶስተኛ ዲግሪ ወይም (PhD)...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ካርድ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞቹ ያልከፈሉትን የሶስት ወር የተጨማሪ እሴት ታክስ እያስከፈለ መሆኑን ሰምተናል
በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም በውሃ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል እና በትራንስፖርት አቅርቦት አዲሱ የ #ተጨማሪ_እሴት_ታክስ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀውን አዋጅ ተከትሎ...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - ''በአቅሜ ልክ ግን እየሰራሁ አይደልም'' አምስተል ኢንቨስትመንት
አትክትልት እና ፍራፍሬ ምርቶች ለረጅም ጊዜ ሳይበላሹ እንዲቆዩ በማድረግ ለገበያ እያቀረብኩ ቢሆንም በአቅሜ ልክ ግን እየሰራሁ አይደልም ሲል በዙርፉ የተሰማራው አምስተል ኢንቨስትመንት ተናገረ፡፡ ይህንን ስራ ለዓመታት...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - ከታላቁ የህዳሴ ግድብ በየቀኑ 14,000 ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ እየተመረተ ነው ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ
ይህም ሆኖ ሀገሪቱ ማምረት ከምትችለው የዓሣ መጠን እየተመረተ ያለው ግማሽ ያህሉ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ወሬውን የነገሩን በግብርና ሚኒስቴር የዓሣ ሀብት ልማት ዴስክ ሀላፊ ፋሲካ ዳዊት(ዶ/ር) ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ እስከ...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በኢትዮጵያ የሙቀት መጠን በየዓመቱ በአማካይ ከ1 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ እየጨመረ ነው ተባለ፡፡
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በኢትዮጵያ የሙቀት መጠን በየዓመቱ በአማካይ ከ1 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ ከአለም ሀገራት ያላት የ #በካይ_ጋዝ ልቀት ድርሻ ግን 0.04 በመቶ ነው...
Aug 122 min read


ነሀሴ 6 2017 ''መንግስት ከዚህ በኋላ በጥድፊያ የሚጀመሩና በመሠረተ ድንጋይ ደረጃ የሚቀሩ ግንባታዎች እንዲኖሩ አይፈቅድም' ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
መንግስት ከዚህ በኋላ በጥድፊያ የሚጀመሩና በመሠረተ ድንጋይ ደረጃ የሚቀሩ ግንባታዎች እንዲኖሩ አይፈቅድም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - በህዝቡ ኑሮ ላይ ጫና ሳይደረግ ነጋዴውንም ተቀጣሪውንም ሳያማርር ታክስ ማሳደግ የሚቻለው እንዴት ነው?
ኢትዮጵያ በዓመት የምትሰበስበው ታክስ ከጥቅል ሀገራዊ ምርቷ (GDP) ጋር ሲነፃፀር ከ6 እና 7 በመቶ በታች መሆኑን፤ ይህም ዝቅተኛ የሚባል መሆኑ በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡ የሚሰበሰበውን #ታክስ ለማሳደግ በሚልም...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - ወደተለመዱት የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚደረገው ህገ ወጥ ስደት ባሻገር በ2017 የሰማነው ሌላም የስደት መዳረሻ ነበረ፡፡
ወደተለመዱት የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚደረገው ህገ ወጥ #ስደት ባሻገር በ2017 የሰማነው ሌላም የስደት መዳረሻ ነበረ፡፡ ህጋዊ በሚመስል መልኩ እና በተመረቃችሁበት መስክ ሞያዊ ስራ ትሰራላችሁ ተብለው ሶስተኛ...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - ኢሰመኮ ይደረጉ የሚላቸው ምክረ ሃሳቦች ምን ያህል ተፈፀሚ ሆኑ?
በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሪፖርት የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሚያወጣቸው ሪፖርቶች መደረግ አለባቸው የሚላቸው ምክረ ሀሳቦችንም ይሰጣል፡፡ ኮሚሽኑ ይህንኑ ሲያደርግ...
Aug 121 min read


ነሀሴ 6 2017 - አዲስ አበባ በመጪዎቹ ዓመታት ኮድ አንድ ታክሲዎችን ትታ ወደ አውቶብስ የትራንስፖርት ስርዓት ልትገባ ነው ተባለ
አዲስ አበባ በመጪዎቹ ዓመታት ኮድ አንድ ታክሲዎችን ትታ ወደ አውቶብስ የትራንስፖርት ስርዓት ልትገባ ነው ተባለ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኃላፊ አቶ ዳኛቸው ሽፈራው የከተማዋ የወደፊት...
Aug 121 min read


ነሀሴ 5 2017 - በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በከተማ ደረጃ ዘርዘር ያለ የአየር ትንቢያ መረጃ መሰጠት ተጀመረ፡፡
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በከተማ ደረጃ ዘርዘር ያለ የአየር ትንቢያ መረጃ መሰጠት ተጀመረ፡፡ ስራው ከአዲስ አበባ ከተማ መጀመሩንም ሰምተናል፡፡ በከተማዋ ባሉ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚኖረውን እለታዊ የአየር ትንቢያ...
Aug 112 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








