top of page


መስከረም 16 2018 - በአዲስ አበባ ከተማ በየቀኑ ከአንድ በላይ የግንባታ ሰራተኛ ሕይወት እንደሚያልፍ የከተማዋ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ተናገረ
በአዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከ24 ሺህ በላይ ህንጻዎች በግንባታ ላይ መሆናቸው ተነግሯል ። የአዲስ አበባ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሕይወት ሳሙዔል በግንባታ ሂደት ላይ በከተማዋ ...
Sep 262 min read


ነገ አርብ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች፣
የ2018 ዓ/ም የመስቀል ደመራ በዓል ነገ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ...
Sep 251 min read


መስከረም 15 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአየር ክልላችን በሩሲያ የጦር አውሮፕላኖች ተጥሶብናል የሚሉ አባል የኔቶ አገሮች አውሮፕላኖቹን መትተው መጣል አለባቸው አሉ፡፡ ቀደም ሲል ኢስቶኒያ እና ሮማንያ የአየር...
Sep 252 min read


መስከረም 15 2018 - ስለ ሀገሩ የማያውቅን ትውልድ ስለ ሀገር ፍቅር ማስተማር ውጤት ስለማያመጣ፤ ትውልዱ ሀገሩን እንዲያውቅ ብዙ ሥራ ይጠበቃል ተባለ
ይህ የተባለው የቱሪዝም ሚንስቴር ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በትምህርት ቤቶች ለተማሪዎችና መምህራን በሚያዘጋጁት ተንቀሳቃሽ የቱሪዝም አውደ ርዕይ የመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ነው። በመክፈቻ...
Sep 251 min read


መስከረም 15 2018 - የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተጨማሪ ሶስት የምርት ዓይነቶችን ወደ ግብይት ለማስገባት ዝግጅት ጨርሻለሁ አለ
ምርት ገበያው ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት ተዘጋጅቻለሁ ያለው ጥጥ ፤ ኦፓል ፤ ቆዳና ሌጦን ነው። ባለፈው ዓመት የቢራ ገብስ ፤ ጤፍ ፤ ተልባ ፤ የጎሎ ፍሬ ፤ ዳጉሳ እና ጎመን ዘር ወደ ዘመናዊ የግብይቱ ስርዓት...
Sep 251 min read


በአገሪቱ የቀጠሉ ግጭቶች ቆመው፣ከትምህርት ውጭ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ - መስከረም 15 2018
በኢትዮጵያ ከ7 ሚሊዮን በላይ ታዳጊዎች እድሜያቸው ለትምህርት ቢደርስም ከትምህርት ገበታ ውጪ እንደሆኑ ከወራቶች በፊት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መናገሩ ይታወሳል፡፡ ታዳጊዎቹን ከትምህርት ያራቃቸው ዋነኛው...
Sep 251 min read


በመጀመሪያ የተሰጠውን የሶስት ዓመት ጊዜ አጠናቆ ተጨማሪ አንድ ዓመት የተጨመረለት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀሪ ስራውን ለማጠናቀቅ የወራት እድሜ ቀርቶታል - መስከረም 15 2018
በቀረው ጊዜ ቀሪ ስራዎችን ማጠናቀቅ ይቻላል ወይ? የሚለው እየተነሳ ያለ ጥያቄ ነው፡፡ በጊዜ የተገደበው የኮሚሽኑ ስራ ወደ ተቋምነት አድጎ ቢሰራ አይበጅም ወይ? የሚል ምክረ ሃሳብም የሚያቀርቡ አሉ ፡፡ ያሬድ...
Sep 251 min read


መስከረም 14 2018 - ዘላቂና ብቁ የሆነ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚቻለው አባል ሀገራት በትብብር መስራት ሲችሉ ብቻ ነው ተባለ
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን ከፍ ወዳለ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ለማሳደግ የሚያስችል መግባባት ላይ መድረሳቸውም ተወርቷል። ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ ሲቪል...
Sep 241 min read


መስከረም 14 2018 - በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት ከሚያስተናግዱ አህጉራት አፍሪካ ቀዳሚዋ ናት
አህጉሪቱ ለአካባቢ ብክለት የምታበረክተው አስተዋፅኦ ግን ዝቅተኛ ነው ፡፡ በቅርቡ በተደረገው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ምክክር ከተደረጉባቸው ጉባኤዎች መካከል ለአየር ንብረት ለወጥ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ...
Sep 241 min read


መስከረም 14 2018 -ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ሀምሳ ሀምሳ ሆነው መጎብኘት ለሚፈልጉ ጉብኝት ተጀምሯል
ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ተመርቆም አሁን ደግሞ ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መገኛው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ከተማ ነው፡፡ ለመሆኑ ግድቡ የሚገኝበት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ጎብኚዎችን ለማስተናገድ...
Sep 241 min read


መስከረም 14 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ጀርመን ጀርመን የወታደሮቿን ብዛት እና የመከላከያ ወጪዋን በእጅጉ ልትጨምር ነው ተባለ፡፡ አገሪቱ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ለመመልመል መሰናዳቷን አሶሼትድ ፕሬስ ፅፏል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጀርመን የጦር...
Sep 241 min read


መስከረም 14 2018 - በቡና ላኪነት የሚሰማራ ግለሰብና ድርጅት ወደ ውጪ የላከውን ቡና ናሙና ቢያንስ ለ6 ወር የማስቀመጥ ግዴታ አለበት
ይህም ከጊዜው ጋር አለመግባባት ቢፈጠር በሚል የሚደረግ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ፣ ባለስልጣን ፣ የቡና ግብይትን የተመለከተውን መመሪያ አሻሽሏል፡፡ ማሻሻያ የተደረገባቸው የተወሰኑት ነጥቦች...
Sep 241 min read


መስከረም 14 2018 - የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ፀጋው በዋስ እንዲለቀቁ የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ አፀደቀ
የፌዴራሉ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ፣ጋዜጠኞቹን ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ፀጋው በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ፣ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት፣ ለፌዴራሉ ጠቅላይ...
Sep 243 min read


በኢትዮጵያ ሀገራዊ የኤች አይ ቪ ስርጭት ላይ ወጣቶች በተለየ መልኩ በቫይረሱ የመያዝ እድላቸው እየጨመረ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ሀገራዊ የHIV ስርጭቱ ካላፉት ዓመታት የተሻለ ቢሆንም ከክልል ክልል ፣ ከከተማ ከተማ የስርጭቱ መጠን እንደሚለያይ ተነግሯል። ነገር ግን በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ያለው የHIV ስርጭት ካለፉት ዓመታት መቀነስ...
Sep 241 min read


መስከረም 13 2018 - በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል ማግኘት ከባድ መሆኑ ይነገራል። በቴክኖሎጂው ዘርፍ ባለሞያዎች ሲፈለጉ ብዙ ጊዜ ከተለያዩ ሀገራት እየመጡ እንደሚቀጠሩም ሲነገር ይሰማል።...
Sep 231 min read


መስከረም 13 2018 - ''ለመስቀል በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም እየሰራሁ ነው'' የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን
ከቀናት በኋላ ለሚከበረው የመስቀል በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም እየሰራሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በተለይ ለበዓሉ በሰፊው የሚያስፈልገውን የስጋ አቅርቦት ለማሟላት እየሰራ መሆኑን...
Sep 231 min read


መስከረም 13 2018 - የት/ት ስራ ውስብስብ እና የብዙ ወገኖች ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ውጤታማ ለማድረግ እና ብቁ ተማሪዎችን ለማብዛት በአንድ ተቋም ብቻ የሚከናወን አይደለም፤ የትምህርት ስራ ውስብስብ እና የብዙ ወገኖች ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ተባለ፡፡ በአሜሪካን ሀገር ከ45...
Sep 231 min read


መስከረም 13 2018 - ወጣቶች የራሳቸውን ስራ እንዳይፈጥሩ ፈተና የሚሆንባቸው ምንድነው?
መንግስት በየጊዜው ከት/ት ተቋማት ለሚመረቁ ሁሉ ስራ መስጠት ስለማይቻል ወጣቱ የራሱን የስራ እድል ይፍጠር ሲል ይሰማል፡፡ መንግስት ወጣቶችን በሚመለከት ከተቀጣሪነት ወደ ስራ ፈጣሪነት ተሸጋገሩ ቢልም በርካታ ወጣቶች...
Sep 232 min read


መስከረም 13 2018 - የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል?
በኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ አጠቃላይ በተለይ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል? እኛ የጠየቅናቸው የኢትዮ ፎርኤክስ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ስራ ኃላፊ አቶ...
Sep 231 min read


መስከረም 13 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የፍርድ ሒደት ትናንት ተጀመረ፡፡ ማቻር በብርቱ ብርቱ ወንጀሎች የተከሰሱት ከመንፈቅ በፊት በናሲር በሚገኝ የመንግስት ሰራዊት የጦር ሰፈር ላይ...
Sep 232 min read


መስከረም 13 2018 በቁጥር እየበዙ ያሉት የኢትዮጵያ ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹ መሆን ላይ ብዙ እንደሚቀራቸው ይነገራል።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበኩሉ አዳዲስ ሃሳቦችን ስራ ላይ በማዋል ጭምር ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው የተመቹ እንዲሆኑ ጥረት እየተደረገ ነው ብሏል። በኢትዮጵያ የከተሞች ቁጥር አጭር በሚባል ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ...
Sep 231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








