top of page

በመጀመሪያ የተሰጠውን የሶስት ዓመት ጊዜ አጠናቆ ተጨማሪ አንድ ዓመት የተጨመረለት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀሪ ስራውን ለማጠናቀቅ የወራት እድሜ ቀርቶታል - መስከረም 15 2018

  • sheger1021fm
  • Sep 25
  • 1 min read
ree

በቀረው ጊዜ ቀሪ ስራዎችን ማጠናቀቅ ይቻላል ወይ? የሚለው እየተነሳ ያለ ጥያቄ ነው፡፡


በጊዜ የተገደበው የኮሚሽኑ ስራ ወደ ተቋምነት አድጎ ቢሰራ አይበጅም ወይ? የሚል ምክረ ሃሳብም የሚያቀርቡ አሉ ፡፡


ያሬድ እንዳሻው


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page