መስከረም 14 2018 -ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ሀምሳ ሀምሳ ሆነው መጎብኘት ለሚፈልጉ ጉብኝት ተጀምሯል
- sheger1021fm
- Sep 24
- 1 min read

ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ተመርቆም አሁን ደግሞ ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መገኛው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ከተማ ነው፡፡
ለመሆኑ ግድቡ የሚገኝበት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ምን አዘጋጅቷል?
በሳምንት ሁለቴ በረራ እንዳለ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ መናገራቸው ይታወሳል፡፡
በዚህም ለህዳሴው ጉብኝት የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ምን ያህል ዝግጁ ናቸው? ስንል የክልሉን የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የዕቅድ እና ዝግጅት ክፍል ዳይሬክተር አቶ ታምራት ሙሊሳን ጠይቀናል፡፡
የመሰረተ ልማቶች ምን ያህል የተሟሉ እንደሆኑና የፀጥታ ስጋት አሁን ላይ ምን ይመስላል? ስንል ዳይሬክተሩን ጠይቀናል፡፡
የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በበኩላቸው ለጉብኚዎች መሟላት አለባቸው ያሉትን እና መሰረተ ልማቶች እንዲሁም እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች ተናግረዋል፡፡
የህዳሴው ግድብ ለቱሪዝሙ ዘርፍ የጎል አስተዋጽኦ እንዳለውም አስረድተዋል፡፡
ማርታ በቀለ
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…👇👇👇👇👇👇












Comments