መስከረም 13 2018 - የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል?
- sheger1021fm
- Sep 23
- 1 min read
በኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ አጠቃላይ በተለይ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል?
እኛ የጠየቅናቸው የኢትዮ ፎርኤክስ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ስራ ኃላፊ አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ፤ የውጭ ምንዛሪ ገበያው የሚረብሸው ቡድን ብዙ እንደሆነ ያስረዳሉ።
የውጭ ምንዛሪ ገበያው ጤነኛ እንወዲሆን ብሔራዊ ባንክ የሚሄድበት መንገድም ረብሻው እንዳይኖር ያግዛል ተብሏል።
እንደውም በሌላ በኩል #የውጭ_ምንዛሪ እጥረት የለም ይልቁንስ ብር ጠንክሯል ሲባል ይሰማል።
ለመሆኑ የውጭ ምንዛሬ ፍሰትና ፍላጎት በገበያው አለ ከተባለ ማሳያዎቹስ ምን ሊሆኑ ይችላሉ?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/eryher/
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments