top of page

በአገሪቱ የቀጠሉ ግጭቶች ቆመው፣ከትምህርት ውጭ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ - መስከረም 15 2018

  • sheger1021fm
  • Sep 25
  • 1 min read
ree

በኢትዮጵያ ከ7 ሚሊዮን በላይ ታዳጊዎች እድሜያቸው ለትምህርት ቢደርስም ከትምህርት ገበታ ውጪ እንደሆኑ ከወራቶች በፊት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መናገሩ ይታወሳል፡፡


ታዳጊዎቹን ከትምህርት ያራቃቸው ዋነኛው ጉዳይ የሰላም እጦት ስለሆነ መፍትሄ እንዲያገኝ የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አባላት ጠይቀዋል፡፡


የትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ እስከ ባለፈው መስከረም 4 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ ከባለፈው ዓመት ከነበረው የ 7 ሚሊዮን ብልጫ ያለው ተማሪ ተመዝግቧል ብሏል ፡፡


ያሬድ እንዳሻው


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page