top of page


መስከረም 13 2018 - በቀጨኔ እና በቀበና ወንዝ ላይ እየተካሄደ ያለው የወንዘ ዳር ፕሮጀክት እስከ ጥቅምት ወር ድረስ ይጠናቀቃል ተባለ
በቀጨኔ እና በቀበና ወንዝ ላይ እየተካሄደ ያለው የወንዘ ዳር ፕሮጀክት እስከ መጪው ጥቅምት ወር ድረስ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 231 min read


መስከረም 13 2018 - የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ቀረበ።
የመንግስትን ጥቅም ለማሳጣት የሚያስችል ግድፈት ፈፅመው የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ቀረበ። ይህንን ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ነው። ቢሮው የ2017...
Sep 231 min read


መስከረም 12 2018 - ''በአዲስ አበባ በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም '' ተሳፋሪዎች
በአዲስ አበባ የብዙሃን ትራንስፖርት እስከ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ይሆን ተብሎ ነበር፡፡ ተሳፋሪዎች ግን በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም ብለዋል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. ንጋት መኮንን...
Sep 221 min read


መስከረም 12 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፊሊፒንስ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ የፊሊፒንስ ዜጎች በአገሪቱ ይፈፀማል ያሉትን ምዝበራ እና ብልሹ አሰራር በመቃወም የአደባባይ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ሰልፈኞቹ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ለጎርፍ አደጋ መከላከያ እና መቀነሻ...
Sep 222 min read


መስከረም 12 2018 - ''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው'' የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
በኢትዮጵያ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ከዚህ ቀደም በአየር ትራንስፖርት...
Sep 221 min read


መስከረም 12 2018 የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ በሸገር ሬዲዮ ጋዜጠኛ ትዕግስት ዘሪሁን እና ምንታምር ፀጋው የምርመራ መዝገብ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለመስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ፣ ጋዜጠኞቹን በቁጥጥሩ ስር ካደረገ በኋላ ለ2ኛ ጊዜ ተጨማሪ የምርመራ ቀጠሮ እንዲሰጠው ቢያመለክትም ጉዳዩን ያየው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በ50 ሺህ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ መስከረም...
Sep 221 min read


መስከረም 12 2018 ከዛሬ ጀምሮ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተባለ፡፡
የህዳሴ ግድብ ለመጎብኘት ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ ማድረግ ይቻላል ተብሏል፡፡። ለጉብኝት ጉዞ የሚደረገው በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል እንደሆነም ተነግሯል፡፡ ለጉብኝት መሄድ የሚቻለው ከ50 ሰው ጀምሮ...
Sep 221 min read


መስከረም 12 2018 - ''የግል የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ሀላፊዎች መረጃን አለመስጠት፤ ዘርፉን ለጅምላ ፍረጃ ዳርጎታል'' የኢትዮጵያ የግል የከፍተኛ ት/ትና ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት ማህበር
''የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለቤቶችና ሀላፊዎች መረጃን በሚፈለገው ጊዜ አለመስጠት፤ ዘርፉን ለአሉታዊ ጅምላ ፍረጃ ዳርጎታል'' ሲል የኢትዮጵያ የግል የከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት...
Sep 221 min read


መስከረም 12 2018 - በከምባታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (የማሳላ በዓል) እየተከበረ ነው፡፡
በከምባታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (የማሳላ በዓል) እየተከበረ ነው፡፡ የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ የማሳላ እንግዶች ተገኝተው በዋናነት እየተከበረ ያለው በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ነው፡፡ በዓሉ ትናንት የጀመረ...
Sep 221 min read


መስከረም 9 2018 - እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ተሾሙ።
እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ተሾሙ። ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ናቸው። ወ/ሮ እናታለም መለስ ደግሞ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 ኢትዮጵያ የተጨማሪ 6 መርከቦች ግዥ ፈፅማ በዘንድሮ ዓመት ትረከባለች ተባለ
የመርከቦቹ መገዛት በባህር ትራንስፖርት ላይ ያላትን አቅም የበለጠ ያሳድጋል ተብሎ ታምኖበታል፡፡ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሚያስተዳድራቸው 10 መርከቦች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የማዳበሪያ ምርትን ጨምሮ...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች፣ አርታኢ ትዕግስት ዘሪሁን እና ሪፖርተር ምንታምር ፀጋው፣ በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቁጥጥር ስር ከዋሉ 17 ቀን ሆናቸው
የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች፣ አርታኢ ትዕግስት ዘሪሁን እና ሪፖርተር ምንታምር ፀጋው፣ በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቁጥጥር ስር ከዋሉ 17 ቀን ሆናቸው፡፡ የፌዴራል ፖሊስ፣ ጋዜጠኞቹን በቁጥጥር ስር ያዋላቸው፣...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - በመጪው የበጋ የአየር ጠባይ በተለይ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል ከፍተኛ የወባ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡
ይሄን ያለው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ነው፡፡ ባሳለፍነው የክረምት ወቅት የወባ በሽታ እና የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበርም ሰምተናል፡፡ በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የጤና ሚቲዎሮሎጂ ባለመሞያው አቶ...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - የህዳሴውን ግድብ ገንብታ ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያ፤ ቀጣይ የቤት ስራዋ ምንድን ነው?
ባለሞያዎች ኢትዮጵያን በህዳሴው ግድብ ተነቃቅቶ ስለሌሎች ስራዎች ማሰብ እና መዘጋጀት እንጂ ፕሮጀክቱ ሊያዘናጋቸው አይገባም ብለው ይመክራሉ፡፡ የህዳሴው ግድብ ለተጨማሪ ስራ መነሳሻ እንጂ ሰራሁ ብሎ መዘናጊያ መሆን...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 20 እስከ 22 እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ተናገረ
የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ለ5ተኛ ጊዜ ከመስከረም 20 እስከ 22 ድረስ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ተናገረ። የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ነጋ ወዳጆ በሰጡት መግለጫ፤ ከዚህ...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች በጋዛ ሰርጥ ባለ ከፍተኛ ሐብት የሪል ስቴት ግንባታዎችን እንገጠግጥበታለን አሉ፡፡ ሰርጡ በእስራኤል እና በአሜሪካ ይዞታነት እንደሚካፈልም ስሞትሪች መናገራቸውን...
Sep 192 min read


መስከረም 9 2018 - አስረኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ህዳር ወር ላይ በሠመራ ሎጊያ ከተማ እንደሚካሄድ ተነገረ።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሣኒ ፎረሙን አስመልክተው ዛሬ በመስሪያ ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ስጥተዋል። በመግለጫቸውም አስረኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ከህዳር 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓም በአፋር...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - ግንባታው ሲጀመር ከተያዘለት ወጪ ተጨማሪ 90 ሚሊዮን ዶላር የጠየቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት፤ በቅርቡ ይመረቃል
ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ይሰጣል የተባለው የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት በሁለት ወራት ውስጥ እንደሚመረቅ የተናገረው የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ነው፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ድኤታ ደንጌ...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - መድሀኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶች ከግምጃ ቤት ጀምሮ እስከ ስርጭት ድረስ ከፍተኛ ቁጥጥር እንዲደረግበት የሚያስችል የዲጅታል ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑ ተሰማ
በኢትዮጵያ በሁሉም ክፍሎች መድኃኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን የመግዛት፤ የማከማቸት እና የማከፋፈል ኃላፊነት የተሰጠው የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ይህ መንገድ የስራዬን ትክክለኝነት ያረጋግጥልኛል ብሏል።...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - የሕፃን እና የወላጅ ትስስርን የሚቆጣጠር የነርቭ ዘዴን ሳይንቲስቶች ማገኘታቸው ተሰማ
የእስራኤል ተመራማሪዎች ኦክሲቶሲን የተባለ የአንጎል ኬሚካል ህፃናት ከወላጆቻቸው የሚለዩበትን ሁኔታ እንዲቋቋሙ እንደሚረዳቸው አረጋግጠናል አሉ። ግኝቱ በህጻናት እድገት ውስጥ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ያሳያል ሲል...
Sep 191 min read


መስከረም 9 2018 - ኢትዮጵያ የኒውክለር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም የጀመረችውን እንቅስቃሴ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሀይል ተቆጣጣሪ ኤጀንስ ይደግፈዋል ተባለ
የዓለም አቀፉ አቶሚክ ሀይል ተቆጣጣሪ ኤጀንስ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ማርያኖ ግሮሲ ይህንኑ ማረጋገጣቸው ተነግሯል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ(ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንስ ዋና...
Sep 191 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








