top of page


ብዙ ሰው የኩላሊት ህመምተኛ እየሆነ ያለው ለምንድነው?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቅርብም በርቀትም የኩላሊት ህመምተኛ የሆኑ ሰዎችን እያየን እየሰማን ነው፡፡ ጎዳና ወጥተው እርዳታ ለመጠየቅ የተገደዱም አሉ፡፡ በኢትዮጵያ አሳሳቢ የህብረተሰብ የጤና ጉዳይ እየሆነ የመጣው ይኸ...
Sep 191 min read


መስከረም 8 2018 -መጪው የበጋ የአየር ጠባይ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሚኖርባቸው አካባቢዎች በደረሱ ሰብሎች ላይ ተጽዕኖ ሊያደርስ ይችላል ተባለ።
ይህን ያለው የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ነው። ኢንስቲትዩቱ በበጋው የአየር ሁኔታ በሚኖር ወቅቱን ያልጠበቀ #ዝናብ በትግራይ፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ኦሮሚያ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ አካባቢዎች...
Sep 181 min read


መስከረም 8 2018 - የስራ ክህሎት እና የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ነዋሪዎችን ለማሰልጠን ከ4,000 በላይ አሰልጣኞች ተሰማርተዋል ተባለ
በየመንደሩ ቀጭቃጭ፣ ሸክላ ሰሪ እና ሌላም ሌላ እየተባሉ ቦታ የማይሰጣቸውና መሰል የተለያየ የስራ ክህሎት እና የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ነዋሪዎችን ለማሰልጠን ከ4,000 በላይ አሰልጣኞች ተሰማርተዋል ተባለ፡፡ ይህም ሀገር...
Sep 181 min read


መስከረም 8 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ግብፅ በግብፅ ከካይሮ ቤተ መዘክር ጥንተ ጥንታዊ የወርቅ አምባር መጥፋቱ ለአገሪቱ ሰድዶ ማሳደድ ሆኖባታል ተባለ፡፡ ከቤተ መዘክሩ የጠፋው የወርቅ አምባር የ3 ሺህ አመታት እድሜ ያለው ጥንታዊ ጌጥ እንደሆነ ቢቢሲ...
Sep 182 min read


መስከረም 7 2018 - ''የኢትዮጵያን አካሄድና የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት ያለመጉዳት ፍላጎት የግብፅ ምሁራን ጠንቅቀው ያውቁታል'' አደም ካሚል(ፕ/ር)
የህዳሴው ግድብ ተገንብቶ መጠናቀቅ በግብፅ ፖለቲካ ውስጥ ብዙ ለውጥ እንዳመጣ ይነገራል። ህዳሴው የግብፅ ፖለቲከኞች ከሀላፊነታቸው እንዲነሱም አድርጓል ይላሉ የታሪክ ተመራማሪው አደም ካሚል(ፕ/ር)። የኢትዮጵያን...
Sep 171 min read


መስከረም 7 2018 - በኢትዮጵያ አሁንም በገበያው ውስጥ ያሉ ግን ግብራቸውን በአግባቡ የማይከፍሉ ነጋዴዎች ብዙ መሆናቸው ይነገራል
የገንዘብ ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት 63 በመቶው #ነጋዴ ዛሬም በየዓመቱ ግብሩን በአግባቡ አይከፍልም ተብሏል፡፡ ኮንትሮባንድ ሌላውም ችግር በገበያ በስፋት ይታያል፡፡ የተመሳቀለውን የገበያ ስርዓት ለማስተካከል በየጊዜው...
Sep 171 min read


መስከረም 7 2018 - ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ለመተግበር ከስትራቴጂ ዝግጅት እስከ ታሪፍ ህትመት ያሉ ስራዎችን ጨርሳለች ተባለ።
በጣም ባጠረ ጊዜ ይፋዊ በሆነ ሥነ ሥርዓት የንግድ ስምምነቱን ተግባራዊ ማድረግ እንደምትጀምርም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናግሯል። የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነትን በመፈረም እና በፓርላማ በማፀደቅ...
Sep 171 min read


መስከረም 7 2018 - የመሬት አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ዝግጅት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ #የመሬት_አጠቃቀም_ፖሊሲ እንደሌላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ሀገሪቱ ባለማውጣቷ ምን ዓይነት ችግሮች እንደተፈጠሩ በዝርዝር የሚለይ ጥናት ተሰርቶ ረቂቅ ፖሊሲ...
Sep 171 min read


መስከረም 7 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የእግረኛ ጥቃት ማድረስ ጀመረ፡፡ የእስራኤል ጦር የጋዛ የእግረኛ ጥቃቱን የጀመረው ከተማይቱን በሚሳየሎች እና በከባድ መሳሪያዎች ሲደበድብ ከሰነበተ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Sep 172 min read


መስከረም 7 2018 - የሴት አውሮፕላን አብራሪዎቼ ቁጥር 80 ደርሰዋል፤ ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ፡፡
ከሴት አውሮፕላን አብራሪዎቼ በተጨማሪ በማኔጅመንት ደረጃ ያሉ የሴት ሰራተኞቼ ብዛትም ከሰባት መቶ አልፏል ብሏል አየር መንገዱ፡፡ በአየር መንገዱ ቴክኒሻንነት ሞያ እያገለገሉ ያሉ ሴቶች ቁጥርም 175 እንደሆም...
Sep 171 min read


መስከረም 7 2018 - ታላቁ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ከተሞች፣ ኢንዱስትሪዎች ፣ ለግብርና፣ ለእያንዳንዱ ሰው እና ለአየር ንብረት ምን አዲስ ነገር ይጨምራል?
ታላቁ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ከተሞች፣ ኢንዱስትሪዎች ፣ ለግብርና፣ ለእያንዳንዱ ሰው እና ለአየር ንብረት ምን አዲስ ነገር ይጨምራል? አክሊሉ ፍቅረስላሴ(ዶ/ር) የአለም ሀብት ተቋም ( world resources...
Sep 172 min read


መስከረም 7 2018 - የተማሪዎች ጫማ እና ቦርሣ ፕሮጀክት የቆዳ ኢንዱስትሪውን ልማት እንዲደግፍ በሚል ነው በ2013 የተጀመረው
በሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተያዙ አነስተኛ እና መካከለኛ የቆዳ ኢንዱስትሪዎች የሚያመርቷቸውን ጫማና ቦርሳዎች፤ ክልሎች ገዝተው ለተማሪዎች እንዲያቀርቡ ታስቦ የተቀረጸ ፕሮጀክት ነው። በአንድ በኩል ለሀገር ውስጥ የቆዳ...
Sep 172 min read


መስከረም 6 2018 - በመሬት ምክንያት የሚነሱ ግጭቶችን እና የፍርድ ቤት ክርክሮችን ለመቀነስ የመሬት ምዝገባ ዋነኛው መፍትሄ ነው ተባለ
በመሬት ምክንያት የሚነሱ ግጭቶችን እና የፍርድ ቤት ክርክሮችን ለመቀነስ የመሬት ምዝገባ ዋነኛው መፍትሄ ነው ተባለ። ይህ የተባለው በጀርመን ትብብር ድርጅት(giz) አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለ የመሬት አስተዳደር ስልጠና...
Sep 161 min read


መስከረም 6 2018 - በኢትዮጵያ በአዲሱ ዓመት ስለ ሠላም ከመመኘት ያለፈ ቁርጠኛ ስራ ይጠይቃል ተባለ።
ኢትዮጵያ የጠንካራ ሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ሀገር እንደ መሆኗ ሁሉ ጠንካራ የተቃዋሚ ኃይሎች ታሪክ ያላት ሀገር በመሆኗ ሠላምና መረጋጋትን ለማምጣት በአዲሱ ዓመት ስለ ሠላም ከመመኘት ያለፈ ቁርጠኛ ስራ ይጠይቃል...
Sep 161 min read


መስከረም 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስፔን የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው የጦር ዘመቻ ተቃውሟቸውን እያበረቱት ነው ተባለ፡፡ ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል የጋዛ ዘመቻዋን እንድታቆም ለማስገደድ ከማንኛውም አለም አቀፋዊ...
Sep 162 min read


መስከረም 6 2018 - ኢትዮጵያ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከብዙ ሀገራት ምሳሌ ያደረጋትንና የዜጎቿን ጤና ለመጠበቅ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ፡፡ ትምባሆ...
Sep 161 min read


መስከረም 5 2018 - ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳደረ?
ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ ላይ ምንም ዓይነት የልማት ስራ እንዳትሰራ ከቅድሞዎቹ የግብፅ መሪዎች እስካሁኖቹ ከጦር ማስፈራሪያ እስከ ዲፕሎማሲ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ እነዚህን ሁሉ ጫናዎች...
Sep 151 min read


መስከረም 5 2018 - ኮርፖሬት ታክስ አለመሻሻሉ ምን ተፅእኖ ይኖረው ይሆን?
ኢትዮጵያ በቅርቡ በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ የኩባንያ የገቢ ግብር (Corporate tax) የመቀነስ ሀሳብ ቢቀርብም ለጊዜው ይህንን ለማድረግ ጊዜው አይፈቅድም ብላ ባለበት እንዲቀጥል ወስናለች፡፡ በሌላ በኩል...
Sep 151 min read


መስከረም 5 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቱርክ የቱርክ የመከላከያ ሚኒስቴር እስራኤል በካታር ዶሐ የፈፀመችው ጥቃት ለእኛም በጣሙን አስጊያችን ነው አለ፡፡ የቱርኩ የመከላከያ ቃል አቀባይ እስራኤል በካታር ዶሃ የሚገኘውን የሀማስ መሪዎች መኖሪያን መደብደቧን...
Sep 152 min read


መስከረም 5 2018 - የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተፈታኞች የሚያገኙባቸውን አድራሻዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል።
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተፈታኞች የሚያገኙባቸውን አድራሻዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል። ተፈታኞች ውጤታቸውን በዌብ ሳይት፤ በቴሌግራም ወይም በአጭር...
Sep 151 min read


መስከረም 5 2018 - ኢትዮጵያ፤ የነጋዴዎች የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ?
ነፃ የንግድ ሥርዓትን የሚከተሉ ብዙ ሀገሮች ገበያውን ለነጋዴውና ሸማቹ ቢተውትም ነጋዴው ምን ያክል ማትረፍ እንዳለበት ግን ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡ ይህ የትርፍ ህዳግ ገበያው እንዳይረበሽ ለመጠበቅ ይረዳል ይባላል፡፡...
Sep 151 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








