top of page


መስከረም 23 2018 - የአዲስ አበባ ፖሊስ ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሠዓት ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ አድርጓል
የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቀኑ 6 ሠዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ እወቋቸው ብሏል፡፡ በዚህም መሠረት፦ •...
Oct 31 min read


መስከረም 23 2018 - ወጋገን ባንክ በስዊፍት የሚላክን ዓለም አቀፍ ክፍያ ወጋገን ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በኦንላይን መከታተል የሚያስችላቸውን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ
ወጋገን ባንክ በስዊፍት የሚላክን ዓለም አቀፍ ክፍያ ወጋገን ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በኦንላይን መከታተል የሚያስችላቸውን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ፡፡ አገልግሎቱ በተለይም በገቢ እና ወጪ ንግድ ዘርፍ...
Oct 31 min read


መስከረም 22 2018 - ለአገልግሎት የሚሆኑ ምርቶችና ቁሶች ከአካባቢ ስነ ምህዳር ጋር የተጣጣሙ እንዲሆን እና ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የሚሰራበትን ሰርኩላር ኢኮኖሚ ስርዓት ኢትዮጵያ ልትተገብር መሆኑ ተነገረ
ስርዓቱ የአካባቢ ብክለትን በመከላከል የስራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታና ለኢኮኖሚውም አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ተብሏል፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ስራዎች መኖራቸው የተነገረ ሲሆን ለዚህም አንዱ ማሳያ...
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 - የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ
ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሚደረገው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 - በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች 23,000 ተፈናቀዮች ይገኛሉ፡፡
በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች 23,000 ተፈናቀዮች ይገኛሉ፡፡ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ መሻሻል አለማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸው መልስ ለመስጠት አልፈቀዱም፡፡ ተፈናቃዮች...
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 - እንደ መሬት ፅ/ቤት ያሉ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተገልጋዩን በማንገላታት ብዙውን ጊዜ ይወቀሳሉ፡፡
እንደ መሬት ፅ/ቤት ያሉ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተገልጋዩን በማንገላታት ብዙውን ጊዜ ይወቀሳሉ፡፡ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቅልጥፍና ይጨምራል፣ የደንበኞችን እርካታ ይጨምራል በሚል የአንድ መሶብ አገልግሎት...
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 - ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ሙሉ በሙሉ ሊነሳ ይችላል ተብሎ የነበረው የባንኮች #የብድር_ጣሪያ ከነበረበት 18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ ብሎ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ...
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኒጀር_እና_ማሊ የኒጀር እና የማሊ ወታደራዊ መንግስታት በምክክር ላይ ናቸው ተባለ፡፡ የሁለቱ አገሮች ምክክር አስተናጋጅ ማሊ እንደሆነች አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ የኒጀሩ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱራሂማኔ...
Oct 22 min read


አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል።
አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል።
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 -የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ በአመት 3.5 ሚሊዮን ቶን የማምረት አቅም አለው ተብሏል። የመሰረት ድንጋዩን መቀመጥ ተከትሎ ጠቅላይ...
Oct 21 min read


መስከረም 22 2018 - ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል። ይህንን ያለው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው። የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣና የከባድ...
Oct 21 min read


መስከረም 21 2018 -በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን የተሰራ ርብራብ እንጨት ተደርሞሶ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ
መረጃውን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዣዥ ዋና ኢንስፔክተር አሕመድ ገበየሁ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነግረውታል፡፡ የአደጋው ምክንያት ለቤተክርስቲያኑ ሕንጻ ግንባታ በተሠራ የእንጨት መወጣጫ ርብራብ...
Oct 11 min read


መስከረም 21 2018 - በስራ ላይ በተሰማሩ ደንብ አስከባሪዎች ላይ በተለያየ ጊዜ በሚደርስ ድብደባ ህይወታቸው ያለፈ ሰራተኞች እንዳሉ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ
ባለስልጣኑ በአዲስ አበባ ከተማና በአካባቢዋ የደንብ ጥሰቶችን ለመቆጣጠር ተሰማርተው በሚሰሩ ደንብ አስከባሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ተናግሯል። በዚህም ህይወታቸው ካለፈ ሰራተኞች በተጨማሪ...
Oct 11 min read


ታሪክን የኋሊት - መስከረም 20 2018
የአሜሪካ ሴቶች የመምረጥ መብታቸውን እንዲከበርላቸው ፣ ፕሬዝዳንት ዊድሮው ዊልሰን በይፋ አቋማቸውን የገለፁት ፣ በ1911 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ፕሬዝዳንቱ፣ ሴቶችን የሚደግፍ ንግግር ማድረጋቸውና አቋም መያዛቸው...
Sep 302 min read


መስከረም 20 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛ የሰላም እቅድ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ የብዙ አገሮችን ድጋፍ እያገኘ ነው ተባለ፡፡ እቅዱ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ...
Sep 302 min read


መስከረም 20 2018 - አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት 10.1 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘሁ አለ
ይህም ካለፈው የሒሳብ ዓመት የ91.4 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን ተናግሯል። አቢሲኒያ ባንክ ይህንን የተናገረው 29ኛ የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ነው። በተጠናቀቀው የሒሳብ አመት ባንኩ ያገኘው የውጭ ምንዛሬ...
Sep 301 min read


መስከረም 19 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሚል ኢድሪስ የአለም ማህበረሰብ RSFን በአሸባሪነት ይፈረጅልን አሉ፡፡ በሌተና ጄኔራል ሞሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው RSF ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ከሱዳን መንግስት ጦር ጋር ሲዋጋ ከ2...
Sep 292 min read


መስከረም 19 2018 - የ2018 የኢሬቻ በዓል የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ ፣ በቀጣዩ ቀን እሁድ ደግሞ በቢሾፍቱ እንደሚከበር ተነገረ
በዓሉ ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት በሚል ሀሳብ ይከበራል ተብሏል። የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ በበዓሉ አከባበር ላይ ያተኮረ ስልጠና ስቴዲየም በሚገኘው የኦሮሞ ባህል ማዕከል ለጋዜጠኞች እየሰጠ ነው። ኢሬቻ የምስጋና እና...
Sep 291 min read


መስከረም 16 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል የጦር በየመኗ ርዕሰ ከተማ ሰንዓ ከባድ የአየር ድብደባ ፈፀመ ተባለ፡፡ በድብደባው ከ10 የማያንሱ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች መካፈላቸው ታውቋል፡፡ ከየመን ሁቲዎች ጋር ቅርበት አለው የሚባለው...
Sep 262 min read


መስከረም 16 2018 - ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኒውክሌር ልማት ፕሮጀክት ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ልማት ዙሪያ በሮሳቶም እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መካከል የድርጊት መርሃ ግብር ተፈራረመዋል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል። የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ...
Sep 261 min read


በአዲስ አበባ ከዓመታት በፊት ይታወቁ የነበሩት እነ ሜርሴዲስ ቤንዝ፣ ሬኖልት የመሳሰሉት ገበያውን ለእነ BYD ያስረከቡት በምን ምክንያት ነው?
ቀድሞው በሀገር ቤት ይታወቁ የነበሩት እነ ሜርሴዲስ ቤንዝ፣ ሮልስ ሮይስ ፣ ቤንትሌይ ፣ ፎርድ፣ ካዲላክ የመሳሰሉት ቅንጡ ተሽከርካሪዎች የጎዳናው መልክ ነበሩ፡፡ በጊዜው ተሽከርካሪዎቹ የክብርም፣የአቅምም መገለጫም ሆነው...
Sep 261 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








