top of page

መስከረም 14 2018 - በቡና ላኪነት የሚሰማራ ግለሰብና ድርጅት ወደ ውጪ የላከውን ቡና ናሙና ቢያንስ ለ6 ወር የማስቀመጥ ግዴታ አለበት

  • sheger1021fm
  • Sep 24
  • 1 min read
ree

ይህም ከጊዜው ጋር አለመግባባት ቢፈጠር በሚል የሚደረግ ነው፡፡


የኢትዮጵያ ቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ፣ ባለስልጣን ፣ የቡና ግብይትን የተመለከተውን መመሪያ አሻሽሏል፡፡


ማሻሻያ የተደረገባቸው የተወሰኑት ነጥቦች ላኪዎችን ተጨማሪ ጫና ውስጥ ሊከቱ ይችላሉ የሚል ሀሳብም ይነሳል፡፡


ንጋቱ ረጋሣ


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page