top of page


ሐምሌ 10 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የቆዩትን ዴኒስ ሺማይሐልን የመከላከያ ሚኒስትር አደረጓቸው፡፡ ዜሌንስኪ ቀደም ብለው የኢኮኖሚ ሚኒስትር የነበሩትን ዩሊያ ሲቪሪዴንኮን...
Jul 172 min read


ሐምሌ 10 2017 - በአዲስ አበባ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለጎርፍ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ 147 ቦታዎች ተለይተዋል ተባለ፡፡
አቃቂ ቃሊቲ የበለጠ ተጋላጭ ይሆናል ቢባልም ሁሉም ክፍለ ከተሞችም ግን የተለያየ ደረጃ ስጋት እንዳለባቸው ተነግሯል፡፡ ይህን ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነው።...
Jul 171 min read


ሐምሌ 10 2017 - ምሁራን በጥናትና ምርምር ደረስንበት ብለው የሚያወጡት የጥናት ውጤት ምን ያህል የፖሊሲ ግብዓት ይሆናል?
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በየጊዜው ምርምር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሲዬሽን በምርምር ስራዎቹ ዙሪያ የሚመክርበት 22ኛ ጉባኤውን ለማድረግ እየተሰናዳ ነው። የኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ አሶሼሽን...
Jul 171 min read


ሐምሌ 10 2017 - የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅና የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ፀደቀ
የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ እና የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ዛሬ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቦ ፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ 4ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ዛሬ አድርጓል፡፡...
Jul 171 min read


ሐምሌ 10 2017 - በጎንደር ከተማ የሚገኙ የአጼ ፋሲልና ሌሎች ነገሥታት ቤተ መንግስቶች ከመፍረስ ድነው ዳግም እየታደሱ ነው
ባለፈው አመት የተጀመረው ከፊሉ የእድሳት ስራ እየተጠናቀቀ ነው ተብሏል፡፡ በተለያየ ቦታ ተበታትነው የሚገኙ የቤተ-መንግስቱ ታሪካዊ ቅርሶች እንዲመለሱም ጥያቄ ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። ታሪካዊው የአጼ...
Jul 171 min read


ሐምሌ 9 2017 - በገቡት ውል መሰረት ግንባታዎችን የማይከውኑ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን ፍቃድ ለመንጠቅ የሚያስችል መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ተናገረ
የኮንስትራክሽን ዘርፉ ተቆጣጣሪ ተቋም የሆነው ባለስልጣኑ የኮንስትራክሽን ድርጅቶችንና የዘርፉ ሙያተኞችን በመመዝገብ የሙያ ማረጋገጫም ይሰጣል፡፡ ሁሉንም የዘርፉን ተዋንያን የመቆጣጠር ሀላፊነት ቢኖርብንም ባለብን የሰው...
Jul 162 min read


ሐምሌ 9 2017 - በሚሰጣቸው ትዕዛዝ የትኛውንም ስራ ሰርተው የሚመለሱ ሰው አልባ በራሪ አካላት(ድሮኖች) እንዳሉት የፌደራል ፖሊስ ተናገረ
ኮሚሽኑ ሁሉንም የሚበሩ ድሮኖች ከአንድ ማዕከል መቆጣጠር የሚያስችለኝን ቴክኖሎጂ ታጥቂያለሁ ብሏል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለተለያዩ ስራዎቹ የድሮን ቴክኖሎጂን እየተጠቀመ መሆኑን ነግሮናል፡፡ ለእነዚህ ሰው አልባ በራሪ...
Jul 161 min read


የባህርማዶ ወሬዎች - ሐምሌ 9 2017
ዩክሬይን የዩክሬይኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴኒስ ሺማይሐል የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ፡፡ ቀደምሲል የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ተቀዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የቆዩትን ዩሊያ ሲቪሪዴንኮን ለጠቅላ...
Jul 161 min read


ሐምሌ 8 2017 - በአዲስ አበባ እና በሌሎችም አካባቢዎች በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሚኖረው ከበድ ያለ የዝናብ ጎርፍ ሊያስከትል ይችላል ተባለ
ይህንን ያለው የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት እየጣለ ያለው ዝናብ ከበድ ብሎ እንደሚቀጥል የቅድመ ትንቢያ መረጃዎች እንዳሳዩና ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስቧል፡፡ በኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጂ ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ...
Jul 151 min read


ሐምሌ 8 2017 - ከኢትዮጵያ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንደኛው የአዋሽ ወልዲያ ሐራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ነው
ባለፉት ዓመታት በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት እና በፕሮጀክቱ ላይ ደርሷል በተባለ ጉዳት ምክንያት የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ ኢትዮጵያን ከሶ ለረጅም ግዜ በእንግሊዝ አለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት አቁሟታል፡፡ የዚህ...
Jul 151 min read


ሐምሌ 8 2017 - ስድስት ወር ባልሞላ ጊዜ መኪና አስመጣላችኋለሁ ካለን ኤል አውቶ የመኪና አስመጭ ድርጅት ጋር ውል ብናስርም እስካሁን መኪናው ሳይመጣ አምስት አመታትን አስቆጥረናል ሲሉ የአራራይ የታክሲ ዘርፉ ማህበራት ቅሬታ አቀረበ
ኤል አውቶ የመኪና አስመጭ ድርጅት በበኩሉ መኪኖቹን ባልኩት ጊዜ ለደንበኞቼ ያላስረከብኩት በተለያዩ ምክንያቶች ነው ብሏል፡፡ ቅሬታ አቅራቢው አራራይ የታክሲ ዘርፍ ማህበራት ከአምስት አመታት በፊት ኤል አውቶ የመኪና...
Jul 151 min read


የባህርማዶ ወሬዎች - ሐምሌ 8 2017
ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት የአገሪቱን የጦር ወቅት የአስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ማራዘሚያ ረቂቅ ሕግ ለፓርላማው ይሁንታ አቀረቡ፡፡ ለፓርላማው የቀረቡት የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቆች ሁለት መሆናቸው አናዶሉ ፅፏል፡፡...
Jul 151 min read


ሐምሌ 8 2017 - ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ በሀገሪቱ የመጀመሪያውን የግምጃ ቤት ሰነድ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት ማከናወኑን ተናገረ።
ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግብይት ሳደርግ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሲል ለሸገር በላከው መግለጫ አስረድቷል። ኢንቨስትመንት ባንኩ ግብይቱን ያካሄደው...
Jul 151 min read


ሐምሌ 8 2017 - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከ3 ሺህ 800 በላይ ሰዎች በተጭበረበረ ሰነድ ፓስፖርት ለማውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተናገረ
ለፓስፖርት በኢሚግሬሽን ቢሮዎች ተራ የሚጠብቁ ሰዎች ቁጥር መቀነሱንም አገልግሎቱ ጠቅሷል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ሁለት ዓመታት ተግባዊ ያደረኳቸው የሪፎርም ስራዎች ውጤት እያመጡ ነው ብሏል፡፡...
Jul 151 min read
ሐምሌ 7 2017 - የሰዎችን በተለይ ደግሞ የሴቶችን እርቃን እየቀረፁ ማስፈራሪያ ፣ ገንዘብ ማግኛ የሚዳርጉ ሰዎች መኖራቸው ይነገራል፡፡ ይህ ከሞራልና ከህግ አኳያ እንዴት ይታያል?
አሁን አሁን የሰዎችን እርቃን በተንቀሳቃሽ ምስል እየቀረጹ ይህ ያክል ገንዘብ የማሠጠኝ ከሆነ በኢንተርኔት ላይ አሰራጫለሁ እያሉ ገንዘብ የሚሰበስቡ እንዳሉ በተደጋጋሚ ተሠምቷል፡፡ ሰዎች ደግሞ የተጠየቁትን ገንዘብ...
Jul 151 min read


ምጣኔ ሐብት - ሐምሌ 7 2017 - የኢንተርኔት ኢኮኖሚ ምንድን ነው ?
ኢንተርኔት ፤ ከጀርባው ያለው በባህር ውቅያኖስ የተዘረጋው የፋይበር ገመድ ሰብመሪን ኬብል ( submarine cable) ስራው ምንድነው? በየብስ በምድር ፤ በየትኛውም ስፍራ የተቀበረው ይህ የግሎባል ጥልፍል ገመድ ለ...
Jul 151 min read


ሐምሌ 7 2017 - የኢትዮጵያ የሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ፓርላማው ፍቃደኛ ከሆነ በስራ መውጫ ስዓት ፌስታል ይዘው ከሆቴል ተመላሸ ምግብ የሚለምኑ ሰራተኞች መኖራቸውን ማሳየት እንደሚችል ተናገረ፡፡
ኮንፌዴሬሽን ይህን ያለው በቅርብ ይጸድቃል ተብሎ በሚጠበቀው የፌዴራል ገቢ ግብር ማሻሽያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የፕላን በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ...
Jul 142 min read


ሐምሌ 7 2017 የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ዳኔስክ ግዛት በኩል ወደ ድኔፕሮ ፔትሮቭስክ ግዛት እየተጠጋሁ ነው አለ፡፡ ጦሩ በሁለቱ ግዛቶች ወሰን ላይ የሚገኘውን ማይረን የተባለ አካባቢ መያዙን እወቁልኝ ማለቱን AFP...
Jul 141 min read


ሐምሌ 7 2017 - አባይ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ያልተጣራ 4.3 ቢሊዮን ብር አተረፍኩ አለ
ይህም ከ2016 በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ120 በመቶ ብልጫ አለው ሲል ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል። ጠቅላላ የባንኩ ገቢ ደግሞ 16.2 ቢሊዮን ሲሆን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከርም የ95 በመቶ...
Jul 141 min read


ሐምሌ 6 2017 - የናይጄርያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት #ሙሃማዱ_ቡሃሪ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
ሙሃሙዱ ቡሃሪ ህይወታቸው ያለፈው ከሚያዝያ ወር ጀምሮ ህክምና ላይ በነበሩባት ለንደን በ82 ዓመታቸው መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። ቡሃሪ እ.ኤ.አ. በ2015 በናይጄርያ በተደረገው ምርጫ በስልጣን ላይ ያለውን ሰው በማሸነፍ...
Jul 141 min read


ሐምሌ 5 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ የቢዝነስ ስራን የሚያቀልል የዲጅታል አገልግሎት ወደ ስራ አስገቡ።
ኢትዮ ቴሌኮም፣ ዳሽን ባንክ እና ኤታ ሶሉሽንስ የቢዝነስ ስራን የሚያቀልል የዲጅታል አገልግሎት ወደ ስራ አስገቡ። ይህ የዲጅታል መፍትሄ የወረቀት ገንዘብ ንክኪን በማስቀረት ከሀገር ሰው ጋር እና የንግድ ጠባይ ጋር...
Jul 122 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








