top of page


ሰኔ 28 2017 - የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ ምግባር የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ
ዘረኝነት እና ጽንፈኝነትን ሲያስፋፉ የነበሩት፤ በህጋዊ መንገድ በፖለቲካ ፓርቲ ስም ተመስርተው እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ይህንን የሚከለክል ድንጋጌም፤ ተሻሽሎ ለፓርላማው በቀረበው የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና...
Jul 52 min read


ሰኔ 28 2017 - የአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የህይወት መርሆች ላይ የሚያተኩረው መፅሀፍ ከአንድ ወር በኋላ ለንባብ ይበቃል ተባለ
የአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የህይወት መርሆች ላይ የሚያተኩረው "Dissecting Haile" (የኃይሌ ኃይሎች) መፅሀፍ ከአንድ ወር በኋላ ለንባብ ይበቃል ተባለ። የረጅም ርቀት ሯጭ እና ስራ ፈጣሪው የአትሌት ሻለቃ...
Jul 52 min read


ሰኔ 27 2017 አዋሽ ኢንሹራንስ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ4.5 ቢሊዮን ብር በላይ አረቦን ሰበሰብኩ አለ።
አዋሽ ኢንሹራንስ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ4.5 ቢሊዮን ብር በላይ አረቦን ሰበሰብኩ አለ። ይህም ከግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ሁሉ በሰፊ ልዩነት የመሪነት ስፍራውን ይዤበታለሁ ብሏል፡፡ ኩባንያዉ በጠቅላላ መድን ሥራ...
Jul 51 min read


ሰኔ 28 2017 - ሂጅራ ባንክ በዘንድሮው የሂሳብ ዓመት ከ840 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ አገኘሁ አለ።
ሂጅራ ባንክ በዘንድሮው የሂሳብ ዓመት ከ840 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ አገኘሁ አለ። ይህም ውጤት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ740 በመቶ ጭማሪ አለው ሲል አስረድቷል። ባንኩ በበጀት ዓመቱ ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ...
Jul 51 min read


ሰኔ 28 2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው ንግድ ለመጀመርም ከሚቸግሩ ጉዳዮች መካከል ፋይናንስና የልምድ ማነስ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው ንግድ ለመጀመርም ሆነ የፈጠራ ሀሳብ ኖሮት ወደ ስራ ለማስገባት ከሚቸግሩ ጉዳዮች መካከል ፋይናንስና የልምድ ማነስ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት አዲስ ስራ ፈጣሪዎች አቅም አንሷቸው ሲንገዳገዱ...
Jul 51 min read


ሰኔ 28 2017 - "ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ" በመጪው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ለማካሄድ ዝግጅቱ መጀመሩ ተሰማ።
በሀገረ አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን እንዲሁም የሌሎች ሀገር ዜጎች የጎዳና ላይ ሩጫ እንዲሮጡና የባህል ልውውጥ እንዲያደርጉ የሚሰናዳው "ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ" በመጪው ዓመት ጥቅምት ወር...
Jul 51 min read


ሰኔ 28 2017 - በገቢ ግብር ማሻሽያ አዋጅ ላይ ዝቅተኛ የግብር ከፋይ መነሻ ደመወዝ 5,000 ብር እንዲሆን በምክር ቤት ተጠየቀ
ይህ ጥያቄ የተጠየቀው የህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት ዛሬ ከሰዓት በጠራው ልዩ መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው፡፡ አሁን በስራ ላይ ያለው የገቢ ግብር አዋጅ ከዘመኑ የኢኮኖሚ ሁኔታ አብሮ እንደማይሄድ እና ከዲጂታል ኢኮኖሚ...
Jul 52 min read


ሰኔ 27 2017 - ''የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም'' የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር
የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም ሲል የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር ተናገረ፡፡ ከሶስት ዓመታት በፊት የወጣው...
Jul 41 min read


ሰኔ 27 2017 - ሱዌይስ ሞተርስ፤ የነዳጅና የኤሌክትሪክ ስርዓትን አጣምረው የያዙ ሃይብሪድ መኪኖችን በሃገር ውስጥ መገጣጠም መጀመሩን ተናገረ
ላለፉት 7 ዓመታት በአውቶሞቲቭ ዘርፍ ተሰማርቶ ባለሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን ለገበያ ሲያቀርብ የነበረው ሱዌይስ ሞተርስ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተለይ የጅቱር ብራንድ ሆኑ የነዳጅና የኤሌክትሪክ ስርዓትን ያጣመሩ...
Jul 41 min read


ሰኔ 27 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ታንዛኒያ የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ በመጪው የፓርላማ ምርጫ አልፎካከርም አሉ፡፡ ማጃሊዋ ቀደም ሲል በምርጫው እፎካከራለሁ ብለው እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በታንዛኒያ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመሾም...
Jul 42 min read


ሰኔ 27 2017 - የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ 1 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እና ብድር ለመስጠት ተስማማ
የአለም ባንክ የ1 ቢሊዮን የፋይናንስ ስምምነትን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እና የአለም ባንክ የኢትዮጵያ የኤርትራ፣ የሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ማሪያም ሳሊም ፈርመውታል፡፡፡ በአንድ ቢሊዮን ዶላሩ ምን...
Jul 41 min read


ሰኔ 27 2017 - በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ድግግሞሽን በቅጡ ለመቀነስ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ።
የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ ወደ ዜሮ ማስጠጋት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑንም መ/ቤቱ አስረድቷል፡፡ ያዘመሙ እና ያረጁ ፖሎች መኖራቸው፣ የረገቡ እና የተቀራረቡ የኤሌክትሪክ መስመሮች እና ከመሰረተ ልማቶች ጋር...
Jul 41 min read


ሰኔ 27 2017 - መንግስት በገዳማት እና በቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ላይ የሚፈጸም ጥቃት ለማስቆም ለምን የፀጥታ ሃይል እንደማይመድብ ተጠየቀ፡፡
ይህ የተጠየቀው ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ለመስጠት በምክር ቤት በተሰየሙበት ወቅት ነው፡፡...
Jul 42 min read


ሰኔ 27 2017 - ''የመንገድ መሰረተ ልማቶች አካል ጉዳተኞችን አገናዝበው የሚገነቡ ባለመሆናቸው፤ ለከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እንዲሁም የአካል ጉዳት እየዳረጋቸው ነው''
በአዲስ አበባ የሚሰሩ አብዛኛዎቹ የመንገድ መሰረተ ልማቶች አካል ጉዳተኞችን አገናዝበው የሚገነቡ ባለመሆናቸው፤ ለከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እንዲሁም የአካል ጉዳት እየዳረጋቸው ነው ተባለ፡፡ በተለይ የዚህ ጉዳት ሰለባ...
Jul 42 min read


ሰኔ 27 2017 - ስንቄ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ያልተጣራ 5 ቢሊየን ብር ማትረፉን ተናገረ
ጠቅላላ ገቢዬም 15.4 ቢሊዮን ብር ነው ብሏል፡፡ በዚህም ባንኩ የ173 በመቶ እድገት ማሳየቱ አስረድቷል፡፡ ባንኩ ይህንን ያለው የ2024/25 የበጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሀን በሰጠው...
Jul 41 min read


ሰኔ 26 2017 - የሀይማኖት ተቋማት መሪዎችና ባለድርሻ አካላት ዳግም በትግራይ ጦርነት እንዳይነሳ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ጠ/ሚኒስትሩ አሳሰቡ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ማሳሰብያ የሰጡት ዛሬ በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ ነው፡፡ አቶ ሳዲቅ አደም የተባሉ የምክር ቤት አባል በትግራይ ክልል ዳግም ጦርንት እንዳይነሳ ስጋት መኖሩን ተናግረው፤ በክልሉ ስላለው አሁናዊ...
Jul 31 min read


ሰኔ 26 2017 - የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ጥራትን ከምፈትሽባቸው መለኪያዎች መካከል፤ ዕውቅና ያገኙት 48 ደርሰውልኛል አለ
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የአገልግሎት እና የምርት ጥራትን ከምፈትሽባቸው መለኪያዎች መካከል፤ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ዕውቅና ያገኙት 48 ደርሰውልኛል አለ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፤ እውቅናዎቹን...
Jul 32 min read


ሰኔ 26 2017 - ከፋይናንስ ተቋማት የሚሰጠው ብድር በዚህ ዓመት በ75 በመቶ አድርጓል ተባለ፡፡
ከመካከሉ 80 በመቶው ድርሻ ደግሞ ለግል ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ናቸው፡፡ የወጪና ገቢ ንግዷም ከዜሮ በታች ከነበረበት ወጥቶ በ2.6 ቢሊየን ብር መሻሻል ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡...
Jul 31 min read


ሰኔ 26 2017 - የህዳሴ ግድብ፣ ክረምቱ እንዳለቀ ተጠናቆ እንደሚመረቅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል፡፡
የህዳሴ ግድብ፣ ክረምቱ እንዳለቀ ተጠናቆ እንደሚመረቅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል፡፡ የህዳሴ ግድብ መመረቁን፣ አሁን ላይ ማንም ሊያግደው እንደማይችል የተናገሩት ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በታችኛው የተፋሰሱ ሃገሮች ላይ...
Jul 31 min read


ሰኔ 26 2017 - ''ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት ጋዝ አምርታ ለአለም ገበያ እንደምታቀርብ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት ጋዝ አምርታ ለአለም ገበያ እንደምታቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ የጋዝ ማስተላለፊያ መሰረተ ልማቱም በሶማሌ ክልል ተገንብቶ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለፓርላማው...
Jul 31 min read


ሰኔ 25 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ ለፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ በማቅረብ ላይ የተሰማራው GHF እንዲዘጋ ተጠየቀ፡፡ ጥያቄውን ያቀረቡት ከ130 በላይ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች እንደሆኑ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ GHF የእርዳታ አቅርቦቱን...
Jul 22 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








