ሐምሌ 6 2017 - የናይጄርያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት #ሙሃማዱ_ቡሃሪ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
- sheger1021fm
- Jul 14
- 1 min read

ሙሃሙዱ ቡሃሪ ህይወታቸው ያለፈው ከሚያዝያ ወር ጀምሮ ህክምና ላይ በነበሩባት ለንደን በ82 ዓመታቸው መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።
ቡሃሪ እ.ኤ.አ. በ2015 በናይጄርያ በተደረገው ምርጫ በስልጣን ላይ ያለውን ሰው በማሸነፍ የመጀመሪያው ተቃዋሚ በመሆን ይታወሳሉ።
በስልጣን ላይ በነበሩባቸው ዓመታት ሙስናን እና የጸጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ ተደጋጋሚ ቃል ሲገቡ፤ ቃላቸውን ለማስፈፀም ብዙ ጊዜ በጤና ችግር ሲፈተኑ ቆይተዋል።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.cocxjmm3s











Comments