top of page


ሐምሌ 15 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን_እና_ሩሲያ ዩክሬይን እና ሩሲያ ወደ ሰላም ንግገራቸው ሊመለሱ ነው፡፡ ሁለቱ አገሮች ወደ ሰላም ንግግራቸው እንደሚመለሱ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ መናገራቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሰላም ንግግሩ...
Jul 222 min read


ሐምሌ 15 2017 - የህዳሴ ግድብ ግንባታ ቢጠናቀቅም፤ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራውን እንደሚቀጥል የማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅ/ቤቱ ተናገረ፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ቢጠናቀቅም፤ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራውን እንደሚቀጥል የግድቡ ማስተባበሪያ የፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ተናገረ፡፡ ከዚህ በኋላ ህዝቡ የሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ ለኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመር...
Jul 221 min read


ሐምሌ 15 2017 - ''1 ዓመት የሞላው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ፤ እስካሁን በመሰረታዊ መልኩ የዋጋ ግሽበቱን አላስተካከለውም'' የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ
ኢትዮዽያ የወሰደችው 1 ዓመት የሞላው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ፤ እስካሁን ድረስ በመሰረታዊ መልኩ የዋጋ ግሽበቱን አላስተካከለውም ተባለ። ይህን ያሉት የኢትዮዽያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ናቸው። እሳቸው አያይዘውም...
Jul 222 min read


ሐምሌ 15 2017 - አዲስ አበባ፤ ከቡራዩ እስከ አንቆርጫ ዙሪያዋን የከበባትን የባህርዛፍ ደን አንስታ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት አስባለች
አዲስ አበባ፤ ከቡራዩ እስከ አንቆርጫ ዙሪያዋን የከበባትን የ #ባህርዛፍ ደን አንስታ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት አስባለች። በቀን እስከ 200 ሊትር ውሃ የሚጠቀመው የባህር ዛፍ ተክል የከተማውን የውሃ ምንጭ...
Jul 221 min read


ሐምሌ 15 2017 - ‘’ግድቡ ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ውጪ ‘እኔ ነኝ የገነባሁት’ የሚል አካል ማስረጃ ያቅርብ’’
ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመንግስትና በህዝብ ገንዘብ መገንባቱን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅ/ቤት ማረጋገጫ ሰጠ፡፡ ''ግድቡ በእኔ ገንዘብ ነው የተገነባው የሚል ሌላ አካል ካለ ማስረጃ ያቅርብ'' ሲል ፅ/ቤቱ...
Jul 222 min read


ሐምሌ 15 2017 - ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና
በዘረመል ምህንድስና ( #GMO ) የተሻሻለ ዘርን መጠቀም ለኢትዮጵያ ግብርና ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ጥያቄ ዛሬም ያከራክራል። ኢትዮጵያ ለተወሰኑት ዘሮች ይሁንታ ሰጥታ ብትጀምረውም ክርክሩ ግን እንዳለ ነው።...
Jul 221 min read


ሐምሌ 15 2017 - ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ታሪፍ መጣላቸው ይታወሳል። ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ የጣሉት የ10 በመቶ ታሪፍ ነው።...
Jul 222 min read


ሐምሌ 15 2017 - በህገወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት 5 ዓመታት ቁጥሩ ጨምሯል ተባለ
በየዓመቱ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን የተሻለ ህይወት ፍለጋ አደገኛ የሆነውን የባህር ጉዞ ያቋረጣሉ፡፡ በሌላ በኩል ለህጋዊም ሆነ ለህገወጥ ስደት መንስኤ ናቸው ከሚባሉት ምክንያቶች አንዱ ነው የሚባለውን የስራ...
Jul 221 min read


ሐምሌ 14 2017 - ደረጃ ሳያሟሉ ለገበያ ቀርበው የነበሩ የተለያዩ ምርቶች በክትትል እንዲወገዱ መደረጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚ/ር ተናገረ
የለስላሳ መጠጦች እና የጃር ውሃን ጨምሮ የተቀመጠውን ደረጃ ሳያሟሉ ለገበያ ቀርበው የነበሩ የተለያዩ ምርቶች በክትትል እንዲወገዱ መደረጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ። ምርቶቹን ለገበያ ባቀረቡት...
Jul 211 min read


ሐምሌ 14 2017 - የወራቶች እድሜ የቀረው ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሁሉም ጦርነቶች ቆመው የሰላም ሂደት እንዲጀመር ኦፌኮ ጠየቀ
ኢትዮጵያ ከባድ ሃገራዊ አደጋ ውስጥ ነች ያለው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ጥልቅ ውይይት ማካሄዱን ጠቅሶ ዘለግ ያለ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ፓርቲው ትናንት ይፋ ባደረገው በዚሁ መግለጫ...
Jul 212 min read


ሐምሌ 12 2017 - ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ የሆነውን የፖስ ማሽኖችን በሀገር ቤት መገጣጠም ጀመርኩ አለ።
የዚህ ማብሰሪያ ስነ ስርዓትም በዛሬው ዕለት በሳይንስ ሙዚየም ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) እንዲሁም የተለያዩ የባንክ ፕሬዚዳንቶች ተገኝተዋል። የክፍያ ስርዓት...
Jul 192 min read


ሐምሌ 12 2017 - በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የምክክር ኮሚሽን ተናገረ።
ኮሚሽኑ በወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎቹ ዙሪያ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሠ በመግለጫቸው በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ...
Jul 191 min read


ሐምሌ 12 2017 - ''ኪን ኢትዮጵያ'' የተባለ የኪነ ጥበብ ጉዞ በተለያዩ የአለም ክፍሎች ሊዘዋወር ነው ተባለ
70 አባላት ያሉት የኪነ-ጥበብ ቡድን የኢትዮጵያ ቱሪዝም፣ የኢንቨስትመንት አማራጭና ሌሎች ሀብቶቿን ለማስተዋወቅ በማሰብ ''ኪን ኢትዮጵያ'' የተባለ የኪነ ጥበብ ጉዞ በተለያዩ የአለም ክፍሎች ሊዘዋወር ነው ተባለ፡፡...
Jul 191 min read


ሐምሌ 11 2017 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ከትግራይ ክልል ከተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር በክልሉ ጉዳይ ዙሪያ መምከራቸው ተነገረ
የክልሉ ሰላም፣የተፈናቃዮች ሁኔታ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ምክክር ከተደረገባቸው ውስጥ መሆናቸው ተወርቷል። የፌዴራል መንግስት ችግሮችን በሽምግልና እና በምክክር ለመፍታት ቅድሚያ እንደሚሰጥ በተግባር አሳይተናል...
Jul 181 min read


ሐምሌ 11 2017 የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በብሪታንያ የመራጭ ድምፅ ሰጭዎች እድሜ ዝቅ ሊደረግ ነው፡፡ እስካሁን በአገሪቱ የሚሰራበት የመራጮች ዝቅተኛ እድሜ 18 እንደሆነ አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ አሁን ግን የድምፅ ሰጭዎቹን እድሜ ወደ 16 አመት ዝቅ...
Jul 182 min read


ሐምሌ 11 2017 - ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ 17ኛው ባለብዙ ዘርፍ አውደ ጥናት አካሄደ።
ዩኒቨርሲቲው በየዓመቱ በሚያካሄደው የባለብዙ ዘርፍ አውደ ጥናት ጉባኤ ላይ የሚቀርቡ የምርምር ስራዎች በሚገባ ተሰንደው ለፖሊሲ አውጪዎችና ለሌሎችም ለሚመለከታቸው አካላት እየሰጠሁ ነው ተብሏል፡፡ ባለፉት 17 ዓመታት...
Jul 181 min read


ሐምሌ 11 2017 - ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ።
የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥናቶችን በመከውን ለፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን የሚያቀርበው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ ( #FSS ) የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የሰራተኞቹን ጥቅም ያስከብራል ያለውን ሞዴል ህግ...
Jul 182 min read


ሐምሌ 11 2017 - በኢትዮጵያ ከሚፀንሱ 100 ሴቶች መካከል 21ዱ ፅንሳቸውን ያቋርጣሉ
ከሚያረግዙ ሴቶች 41 በመቶዎቹ ፈልገው አይደለም የሚያረግዙት፡፡ ጽንስን በተመለከተ ኢትዮጵያ ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ተቀብላ ያጸደቀችውና የተሻሻለው ህግ ጽንስን በህጋዊ መንገድ ማቋረጥ እንደሚቻል ይፈቅዳል፡፡ ይህ...
Jul 181 min read


ሐምሌ 11 2017 - ለተቀጣሪ ሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲኖር ማድረግ እንደ አንድ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ እየታየ ነው ተባለ
ከኢትዮጵያ ምርቶችን የሚገዙ የአውሮፓ ሀገራት እና አሜሪካ ጉዳዩን እንደ አንድ ቅድመ ሁኔታ እያቀረቡት እንደሆነ ተጠቅሷል። ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል በኢትዮጵያ በህግ እንዲወሰን ካልተደረገ እነዚህ ሀገራት ምርቶችን...
Jul 181 min read


ሐምሌ 11 2017 - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ ተማሪዎቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ተቋማዊ ለማድረግ የሚስችለውን ደንብ አሰናድቶ ማጠናቀቁን ተናገረ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ ተማሪዎቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ተቋማዊ ለማድረግ የሚስችለውን ደንብ አሰናድቶ ማጠናቀቁን ተናገረ፡፡ ጎንደር ዩኒቭርሲቲ ከሰኔ 30 ቀን 1949 ዓ.ም ጀምሮ በ66 ጊዜ ከ107,800 በላይ...
Jul 181 min read


ሐምሌ 11 2017 - ''አዳዲስ ት/ት ቤቶችን በመገንባት በፈረቃ የሚሰጥ ት/ት ለማስቀረት እየሰራሁ ነው'' የአዲስ አበባ ት/ት ቢሮ
የትምህርት ጥራት አለ ወይ? ለማለትም በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች ቁጥር ማየት ወሳኝ ነው የተባለ ሲሆን፤ እንደማሳያም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በአንድ ክፍል ውስጥ 45 ተማሪዎች ብቻ መማር...
Jul 181 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








