top of page


ሐምሌ 21 2017 - ክፍተት ይዞ ከተቀረው አለም ጋር መወዳደር ለኢትዮጵያ ቀላል ይሆንላታል ወይ?
ጥራት የለውም፣ ባዕድ ነገር ተቀላቅሎበታል፣ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት ነው የሚሉና ሌሎችም ቅሬታዎች በገበያ በሚሸጡ ምርቶች ላይ ሲቀርብ ይሰማል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ደርጅት አባል ለመሆን...
Jul 281 min read


ሐምሌ 19 2017 - አቢሲኒያ ባንክ ሙሉ በሙሉ ወረቀት አልባ በሆነ መልኩ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመርኩ አለ።
ይህ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት ዘመናዊ የባንክ አሠራሮችን እንዲይዝ ተደርጎ በአዲስ መልክ በባንኩ ራስ ልዩ ቅርንጫፍ (Ras Premium Branch) በዛሬው ዕለት በተከናወነ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት...
Jul 261 min read


ሐምሌ 19 2017 - የጎንደሯ ነዋሪ የሽቱ ምስጋናው በኢትዮጵያ ሎተሪ ታሪክ ከፍተኛ የሆነውን 50 ሚሊዮን ብር ሎተሪ አሸናፊ ሆነች
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሚሊዮን ሎተሪ እና የቶምቦላ እጣ ባለዕድለኞችን በዛሬው እለት ሸልሟል። ብሔራዊ ሎተሪ ያዘጋጀው የ50 ሚሊዮ ብር ሎተሪ እጣ ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መውጣቱ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ...
Jul 261 min read


ሐምሌ 18 2017 - "ወደ ማዶ" የተባለ ቴአትር በ30 መድረኮች ሊመደረክ ነው
"ወደ ማዶ" የተባለ ቴአትር በአፍሪካ፣ በአውሮፓና በአሜሪካ ያሉ ሀገሮችን ጨምሮ በ30 መድረኮች ሊመደረክ ነው፡፡ ይህ ሲሆንም በኢትዮጵያ የቴአትር ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሆናል ሲሉ የቴአትሩ አዘጋጆችና...
Jul 251 min read


ሐምሌ 18 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ነፃ አገርነት ይፋዊ እውቅና ልትሰጥ ነው፡፡ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ነፃ አገርነት እውቅና ለመስጠት መሰናዳቷን ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባኖሩት መልዕክት...
Jul 252 min read


ሐምሌ 18 2017 - የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያዊ ለዛ ባለው መልኩ የሚዝናኑበት፣ የሚማሩበት፣ የሚጫወቱበት መተግበሪያ ተሰርቶላቸዋል ተባለ።
መተግበሪያው“የኢትዮጵያ ልጆች ሱፐርአፕ (Ethiopia Lijoch Supper App) የሚባል ሲሆን ከቅድመ መደበኛ እስከ አራተኛ ክፍል ላሉ ልጆች የተማሩትን በጨዋታ መልክ የሚከልሱበት፣ የሚያጠኑበትን ይዘት እንዳለው...
Jul 251 min read


ሐምሌ 18 2017 - ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ለማምጣት ያለመችው እቅድ እንዲሳካ ከአጠቃላይ ዓመታዊ ምርቷ፤ ከ13 በመቶ በላይ ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልጋታል ተባለ
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ የመዋቅር ለውጥ ለማምጣት ያለመችው እቅድ እንዲሳካ ከአጠቃላይ ዓመታዊ ሀገራዊ ምርቷ፤ ከ13 በመቶ በላይ ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልጋታል ተባለ፡፡ ለዚህም ከፍተኛ ገቢ መሰብሰብ አለባት የተባለ ሲሆን...
Jul 252 min read


ሐምሌ 17 2016 - ሂጅራ ባንክ ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት ሲያካሂደው የነበረው ''ሲራራ አዋርድ'' የሽልማት መርሃ ግብር መጠናቀቁን ተናገረ
የሽልማት ስነ ስርዓቱም በዛሬው ዕለት የመንግስት ሀላፊዎች፣ የባንኩ ሀላፊዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች በተገኙበት መካሄዱ ተሰምቷል። በውድድሩ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የወጡትም መሸለማቸውን ባንኩ የላከልን መግለጫ ያስረዳልዕ።...
Jul 251 min read


ሐምሌ 17 2017 - የጊዜያዊ አስተዳደሩ ከሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጋር በምን ምን ጉዳዮች ላይ መከረ?
ከቀናት በፊት ወደ መቀሌ አቅንቶ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር የመከረው #የሃይማኖት_ተቋማት_ጉባኤ ልዑክ፤ የክልሉ አስተዳደር ሰላምን እንዲፀና መጠየቁ ተነገር፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ለልዑክ ቡድኑ በክልሉ በኩል የሚነሳ...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 - በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል የመሬት መንሸራተት ቤቶችን እያፈራረሰ፣ ሰዎችን እያፈናቀለ መሆኑ ተሰማ
በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል የመሬት መንሸራተት ቤቶችን እያፈራረሰ፣ ሰዎችን እያፈናቀለ መሆኑ ተሰማ፡፡ ከፋ፣ ቤንች ሸኮ ችግሩ ከደረሰባቸው የክልሉ ዞኖች መካከል ሲሆኑ የመሬት መንሸራተት ስጋት ያለባቸው ሌሎች...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 - በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች ለመስተማር ከፈቀዱ ስልጠና ወስደው መምህር እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል አሰራር
ከዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመስተማር ከፈቀዱ ስልጠና ወስደው መምህር እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል አሰራር ከ2018 ጀምሮ ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑን ትምህርት...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 - በሴቶች ላይ የሚሰሩ የተለያዩ ማህበራት ''ሀገራዊ ምክክር እንዲደረግባቸው የለየናቸው ጉዳዮች ትኩረትም እንዲደረግባቸው'' ሲሉ ጠየቁ
በሴቶች ላይ የሚሰሩ የተለያዩ ማህበራት ሀገራዊ ምክክር እንዲደረግባቸው የለየናቸው ጉዳዮች እንዳይወጡ፣ ትኩረትም እንዲደረግባቸው ሲሉ ጠየቁ፡፡ የሀገራዊ ምክክሩ በበኩሉ የሴቶች ጉዳይ ትኩረት የማያገኝበት ምንም...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 -የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ሥርዓት
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን #የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ሥርዓት የሲስተም ችግር ገጥሞታል ፣ የተማሪዎችንም ውጤት ተመሳሳይ አድርጓል የሚሉና ሌሎች ቅሬታዎች...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ዘንድሮ 162 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ።
በቴሌኮም ዘርፍ ደንበኛን ማቆየት በጣም ፈታኝ ነው ያሉት የኩባንያው ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በተለያዩ አገልግሎቶች ደንበኞቻችንን አቆይተናል ብለዋል። በዚህም አጠቃላይ የደንበኞች ቁጥር 83.2 ሚሊየን ደርሷል...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 - በኢትዮ ቴሌኮም ''ዘመን ገበያ'' በ3 ወር ውስጥ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል ተባለ
ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ወደ ገበያ ባስገባው በዘመን ገበያ በ3 ወር ውስጥ ብቻ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል ተባለ። ይህ የተሰማው ኩባንያው የዓመቱን ሪፖርት ለጋዜጠኞች በተናገረበት ወቅት ነው። ኩባንያው ዘመን...
Jul 241 min read


ሐምሌ 17 2017 - ብርሃንን የመለየት ችግርን ለማስተካከል ያለመ የዓይን ቀዶ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ
በኢትዮጵያ የአይን ህክምና ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ብርሃንን የመለየት ችግርን ለማስተካከል ያለመ የዓይን ቀዶ ህክምና ( #Refractive_Surgery ) ማዕከል ስራ ጀመረ። ማዕከሉን የከፈተው ብሩህ...
Jul 241 min read


ሐምሌ 16 2017 - የኢትዮጵያ ቅርሶች ከሀገር ሲወጡ ባለቤታቸው ስለሚቀየር ለማስመለስ አስቸጋሪ አንደሆነ ተነግሯል
ኢትዮጵያ ሥልጣኔዋን የሚያስረዱላት፣ ታሪኳን የሚናገሩለት ጥንታዊ ቅርሶቿ መላና ብልሃት እየተበጀላቸው እንዲሁም በወረራ ተወስደው በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ ቅርሶቹን ለማስመለስ ጥረት ሲደረግ ቢታይም አሁንም...
Jul 231 min read


ሐምሌ 16 2017 - የሰላም እጦት በነበሩባቸው ክልሎች፤ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት አለፈ?
የተገባደደው የትምህርት ዘመን በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ያልተቀላቀሉበት፣ ተማሪዎች አንድ መፀሀፍ ለ19 እየተጠቀሙ እንዲማሩ የተገደዱበት፣ በጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶች ተመልሰው...
Jul 231 min read


ሐምሌ 16 2017 - ''127,000 የህብረት ስራ ማህበራት አሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በስራ የተገኙት ግን ወደ 89,000 አካባቢ ናቸው''
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ የህብረት ስራ ማህበራት ከብዙ ዓመታት በፊት መቶ ብር እና ከዚያ በታች በሆኑ ትናንሽ የግለሰቦች የገንዘብ መዋጮ የተቋቋሙ ናቸው። ተግባራቸው እንደ ተደራጁበት ዓላማ ቢለያይም...
Jul 231 min read


ሐምሌ 16 2017 - ከ10 ዓመት በፊት 1.7 ቢሊየን ዶላር የተመደበለት የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ጉዳቱ ተጠንቶ ተለይቷል ተባለ
ኢትዮጵያን ከጅቡቲ ወደብ ጋር ያገናኛል የተባለው በቱርኩ ያፒ መርከዚ ተቋራጭ ከ10 ዓመት በፊት 1.7 ቢሊየን ዶላር የተመደበለት የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ጉዳቱ ተጠንቶ ተለይቷል ተባለ። በሰሜኑ...
Jul 231 min read


ሐምሌ 16 2017 - የሚሊኒየም አዳራሽ አሁን ካለበት ደረጃው ተሻሽሎ እንደ አዲስ ሊገነባ ነው ተባለ።
በኢትዮዽያ ግዙፉ አዳራሽ ባለፈው ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ምሽት ያጋጠመው የእሳት አደጋ መነሻ ምክንያትም በሚመለከተው አካል እየተጣራ ነው፤ ጊዜው ሲደርስ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሰጠው...
Jul 231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








