top of page


ሐምሌ 25 2017 - የኢትዮጵያ 97 በመቶ ገቢና ወጪዋ “በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር “ የሚተላለፍ በመሆኑ ይህ መስመር በብርቱ መጠናከር አለበት ተባለ።
የኢትዮጵያ 97 በመቶ ገቢና ወጪዋ ወይም አጠቃላይ ንግዷ “በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር “ የሚተላለፍ በመሆኑ ይህ መስመር በብርቱ መጠናከር አለበት ተባለ። ይህን የተናገሩት የኢትዮዽያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ናቸው።...
Aug 13 min read


ሐምሌ 25 2017 - ህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወደ ቦታው እንዲመለስ፣ ወደ መቀሌ ካቀኑት የምክክር ኮሚሽነሮች ጋር የተወያዩ አካላት መጠየቃቸው ተነገረ
ህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወደ ቦታው እንዲመለስ፣ በሃይል የተያዙ አካባቢዎች እንዲለቀቁ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና ሕወሐትን ጨምሮ ወደ መቀሌ ካቀኑት የምክክር ኮሚሽነሮች ጋር የተወያዩ አካላት መጠየቃቸው...
Aug 11 min read


ታሪክን የኋሊት - አና ፍራንክ የመጨረሻውን ማስታወሻዋን ከፃፈች ዛሬ 81 ዓመት ሆነ
ይሁዳዊያን በናዚ ጀርመኖች የደረሰባቸውን ፍዳ ለማሳየት አቅም አለው የሚባለውን ፅሁፍ የፃፈችው #አና_ፍራንክ የመጨረሻውን ማስታወሻዋን የፃፈችው በ1938 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ አና ፍራንክ የመጨረሻውን ማስታወሻ...
Aug 12 min read


ታሪክን የኋሊት -ራውል ካስትሮ የኪዩባን መሪነት ስልጣን ፣ ከፊደል ካስትሮ የተረከቡት ቀን
ራውል ካስትሮ የኪዩባን መሪነት ስልጣኑን ከወንድማቸው፣ ከፊደል ካስትሮ የተረከቡት በ1998 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ #ራውል_ካስትሮ ኪዩባን ለ48 ዓመታት የመሩት የፊደል ካስትሮ፣ ወንድም ሲሆኑ በትጥቅ ትግሉ ጊዜም...
Jul 312 min read


ሐምሌ 24 2017 - ለምግብ ምርቶች አስገዳጅ ደረጃ እንዳይወጣ የሚከላከሉ አምራች እና ነጋዴዎች መኖራቸው ተሰምቷል
ኢትዮጵያ ለወተት ምርት አስገዳጅ ደረጃን ካወጣች 4 ዓመት ሆኗታል፡፡ እነ እርጎ፣ አይብና ቅቤ ግን ዛሬም፣ አስገዳጅ ስላልሆኑ የወተት አምራቾች ወደ እርጎ አምራችነት እየተቀየሩ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡ ወተትን ጨምሮ...
Jul 311 min read


ሐምሌ 24 2017 - የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ አሁንም ብዙ የሚቀረው ነው ተባለ።
የታየው አነስተኛ ሽግግርም ከግብርና ወደ አገልግሎት መሆኑ ጥያቄ የሚያስነሳ እንደሆነ ተነግሯል። የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሽግግር ዙሪያ “ከአፍሪካ የኢኮኖሚ ሽግግር ማዕከል” ጋር በመሆን...
Jul 311 min read


ሐምሌ 24 2017 - የባህላዊ ህክምና ዘርፍ ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሀገር በቀል ጨምሮ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ዕጽዋት ከመጥፋት መታደግ ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ ከዘመናዊ ህክምና ባልተናነሰ የሚሠራበት የባህላዊ ህክምና ዘርፍ ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሀገር በቀል ጨምሮ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ዕጽዋት ከመጥፋት መታደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በብዛት በሚበቅሉባቸው...
Jul 311 min read


ሐምሌ 24 2017 - ከቀናት በፊት በጋምቤላ ክልል በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ1,900 በላይ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ
ከቀናት በፊት በጋምቤላ ክልል በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ1,900 በላይ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ። ይህን የሰማነው ከጋምቤላ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነው። በክልሉ የተከሰተው የጎርፍ አደጋርም...
Jul 311 min read


ሐምሌ 23 2017 - የምክክር ኮሚሽንን ተልዕኮና ዓላማ ተረድተው አብረውት እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥቂቶች ብቻ ናቸው ተባለ
በኢትዮጵያ ካሉ ወደ 5,000 ገደማ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ውስጥ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ተልዕኮና ዓላማ ተረድተው አብረውት እየሰሩ ያሉት ጥቂቶች ብቻ ናቸው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...
Jul 301 min read


ሐምሌ 23 2017 -መርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ
ጥቅምት 11 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ #መርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ በርካታ ውድመት ማስከተሉ ይታወሳል። በሰው እና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል። በወቅቱ በስፋት ሲነገሩ ከነበሩ ጉዳዮች...
Jul 301 min read


ሐምሌ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሩሲያ በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ ካምቻትካ የባህር ዳርቻ በእጅግ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ ርዕደ መሬቱ በብዙ ስፍራዎች ጎርፍ ማስከተሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የካምቻትካን የባህር ዳርቻ የመታው ነውጥ በርዕደ መሬት መለኪያ...
Jul 302 min read


ሐምሌ 23 2017 - በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች ንፋስ ስልክ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
በአዲስ አበባ በ #ጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች ንፋስ ስልክ እና አቃቂ_ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡ የሚነገረው የትንቢያ መረጃ ለ40 በመቶው ነዋሪው ብቻ ነው እየደረሰው ያለው ተብሏል፡፡...
Jul 302 min read


ሐምሌ 22 2017 - የምሽት የንግድ ስራን አስገዳጅ የሚያደርገው ደምብ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሳይወጣለት መተግበር መጀመሩ ተነገረ
የምሽት የንግድ ስራን አስገዳጅ የሚያደርገው ደምብ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሳይወጣለት መተግበር መጀመሩ ተነገረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከወራት በፊት ባወጣው ደምብ #የንግድ_ቤቶች እና #የትራንስፖርት...
Jul 292 min read


ሐምሌ 22 2017 - አለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው አተገባበር ላይ ስጋት አለኝ ብሏል
የፀጥታ ችግሮች እልባት አለማግኘታቸው፣ በጥቁር ገበያውና በመደበኛው የምንዛሪ ዋጋ መካከል ልዩነቱ እየሰፋ መሄዱ፣ የታሰበውን ያህል የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት አለመገኘቱ፣ እርዳታና ድጋፎች መቀነሳቸውና ሌላውንም...
Jul 291 min read


ሐምሌ 22 2017 - የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ የንግድ ሚዛን ጉድለትን እንደ ምክንያት ማቅረባቸው ይታወሳል። እነዚህ ሀገራት ከአሜሪካ...
Jul 292 min read


ሐምሌ 22 2017 - የውጭ ምንዛሪ በገበያው እንዲወሰን ያስቻለ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ከተደረገ ዓመት ሆነው፡፡
ሪፎርሙ የብሔራዊ ባንክ የመጠባበቂያ ክምችትን ማሳደጉ፣ በወጪ ንግድ በመሳሰሉት ከፍተኛ ውጤት እንዲመጣ ማስቻሉ ተነግሯል፡፡ ለንግድ፣ ለትምህርት፣ ለጉብኝት ወደ ውጪ ሀገር የሚሄዱ ሰዎችም ማሻሻያው ከተደረገ በኋላ...
Jul 291 min read


ሐምሌ 22 2017 - በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 60 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ጤንነቱ ባልተጠበቀ መልኩ ጽንስ እንደሚያቋርጡ ተነገረ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 60 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ጤንነቱ ባልተጠበቀ መልኩ ጽንስ እንደሚያቋርጡ ተነገረ፡፡ ወጣት ሴቶች ከገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ወደ ክልሉ ከተሞች ለስራ ብለው የሚመጡ እንዳሉ እና በዚህም ላልተፈለገ...
Jul 291 min read


ሐምሌ 21 2017 - ዶ/ር አብዱ አደም የአሜሪካ ክሊኒካል ኦንኮሎጂ (ASCO) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ክልላዊ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ተወካይ ሆነው ተሹመዋል
ኢትዮጵያዊው ከፍተኛ የካንሰር ስፔሻሊስት ሀኪም፤ የአሜሪካ ክሊኒካል ኦንኮሎጂ (ASCO) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ክልላዊ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ተወካይ ሆነው መሾማቸው ተነገረ። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል...
Jul 281 min read


ሐምሌ 21 2017 - መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ
ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው የ2ኛ ደረጃ የመምህራን አቅም ማሻሻያ ስልጠና የተሳተፉ መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ፡፡ ባለፈው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ...
Jul 281 min read


ሐምሌ 21 2017 - ''ለአፍሪካ የግብርና ዘርፍ የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ እንደ ጋራ ኢንቨስትመንት እንጂ እንደ እርዳታ መታየት የለበትም'' ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ለአፍሪካ የግብርና ዘርፍ የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ እንደ ጋራ ኢንቨስትመንት እንጂ እንደ እርዳታ መታየት የለበትም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...
Jul 281 min read


ሐምሌ 21 2017 - ቀሪው የክረምት ወቅት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ይጠበቃል ተባለ፡፡
አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በመላው የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች በቀሪዎቹ የሃምሌ ወር ቀናት እንዲሁም በነሃሴ ወር በሚኖረው ተከታታይነት ያለው ከባድ ዝናብ ጎርፍ ሊከሰት ይችላል ሲል የኢትዮጵያ ሜቴዎሮሎጂ...
Jul 281 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








