top of page


ሐምሌ 30 2017 - በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አካባቢን በክለዋል በተባሉ 3,249 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አካባቢን በክለዋል በተባሉ 3,249 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡ ይህን ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ነው፡፡ ባለስልጣኑ በ2017 ዓ.ም አቅዶ የከወናቸውን...
Aug 61 min read


ሐምሌ 30 2017 - ዳኞች በሚሰጡት ውሳኔ በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ህገ ወጥ እስራት፣ ጥቃት፣ ማስፈራራት እና ጣልቃ ገብነት እንደሚፈጸምባቸው ኢሰመኮ አረጋግጧል
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ዳኞች በሚሰጡት ውሳኔና ትዕዛዝ ምክንያት በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ህገ ወጥ እስራት፣ ጥቃት፣ ማስፈራራት እና ጣልቃ ገብነት እንደሚፈጸምባቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን...
Aug 61 min read


ሐምሌ 30 2017 - በኢትዮጵያ መንግስት እና በሌሎች ተቋማት የሚወጡ ምጣኔ ሀብትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች በዚህ ደረጃ እንዴት ሊራራቁ ቻሉ?
መንግስት ዓመታዊ በጀቴ በ200 እጥፍ አድርጓል፣ የግሽበት ምጣኔውንም ወደ 15 በመቶ እንዲቀንስ አድርጌአለሁ ብሏል፡፡ በምጣኔ ሀብታዊ ጉዳዮች ላይ የሚሰሩ የሀገር ቤትና የውጪ ተቋማት ደግሞ የሚጠቅሱት ቁጥር ከዚህ...
Aug 62 min read


ሐምሌ 30 2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ በግል ከተያዙ ግዙፍና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሴቶች ተሳትፎ 25 በመቶ መድረሱን ጥናት አሳየ
ሴቶች በሃላፊነት ቦታ ላይ ደግሞ ያላቸው ድርሻ አንድ አምስተኛ መሆኑን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ያደረገው ጥናት አሳይቷል፡፡ የተጠቀሱትና ሌሎችም የጥናቱ ውጤቶች ሴቶች በስራ ላይ ያላቸው ተሳትፎ እያደገ መሆኑን...
Aug 62 min read


ሐምሌ 29 2017 - የወቅቱ የትንቢያ መረጃዎች ትክክለኛነት 75 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ከትንቢያ መከታተያ መሳሪያዎች በሚገኘው መረጃ መሰረት የሚሰራው ትንቢያ አንዳንድ ጊዜ እስከ 90 በመቶም 100 በመቶም ትክክል የሚሆንበት ጊዜ ይኖራል ሲሉ የኢንስቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ነግረውናል።...
Aug 52 min read


ሐምሌ 29 2017 -በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት ከአምስት ዓመት በፊት የተፈናቀሉ ሰዎች አሁንም በመጠለያ ውስጥ ናቸው ተባለ
በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት ከአምስት ዓመት በፊት የተፈናቀሉ ሰዎች አሁንም በመጠለያ ውስጥ ናቸው ተባለ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ደቡብ ኦሞ ዞን #ዳሰነች ወረዳ በ2012 ዓ.ም በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት...
Aug 51 min read


ሐምሌ 29 2017 - በኢትዮጵያ በቤት ውስጥ በካይ ጭስ እና ለተበከለ አየር ለረጅም ጊዜ መጋለጥ ለሳንባ ካንሰር ዋና መንስኤ እየሆነ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ በቤት ውስጥ በካይ ጭስ እና ለተበከለ አየር ለረጅም ጊዜ መጋለጥ ለበርካታ የመተንፈሻ አካላት ህመም እንዲሁም የሳንባ ካንሰር ዋና መንስኤ እየሆነ ነው ተባለ። በኢትዮጵያ ላለው የሳንባ ካንሰር እና ሌሎች...
Aug 52 min read


ሐምሌ 29 2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ በሀገር ውስጥ በረራ 28 ሚሊየን ዶላር ከሰርኩ አለ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ በሀገር ውስጥ በረራ 28 ሚሊየን ዶላር ከሰርኩ አለ። አየር መንገዱ በሀገር ውስጥ ያለውን ዋጋ ለማረጋጋትም መለዋወጫዎችን በውጭ ምንዛሪ እየገዛሁ ጫናውን ተቋቁሜ ቆይቻለሁ ብሏል። ይህ...
Aug 52 min read


ሐምሌ 29 2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ፡፡ ሀገሪቱ ውስጥ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠሩ እስላማዊ ቅርሶች መኖራቸውን የሚጠቀስ ሲሆን ዛሬም በተገቢው...
Aug 51 min read


ሐምሌ 28 2017 - ኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር መሰረተ ልማቱ የተገነባበትን ከፍተኛ እዳ ለመክፈል የምችልበትን የ3 ዓመት ስትራቴጂ ነድፌአለሁ አለ
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር መሰረተ ልማቱ የተገነባበትን ከፍተኛ እዳ ለመክፈል የምችልበትን፤ የ3 ዓመት ስትራቴጂ ነድፌአለሁ አለ፡፡ ምድር ባቡሩ በዘንድሮ የስራ ዘመንም 4.6 ሚሊዮን ቶን ገቢ ወጪ...
Aug 41 min read


ሐምሌ 28 2017 - የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አባል የሆኑበት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር፤ በመጪው ዓመት ዓመታዊ ኮንፈረንሱን በኢትዮጵያ ያካሄዳል ተባለ፡፡
የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አባል የሆኑበት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር፤ በመጪው ዓመት ዓመታዊ ኮንፈረንሱን በኢትዮጵያ ያካሄዳል ተባለ፡፡ ኮንፈረንሱ የሚካሄደው የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር ከክቡር ኮሌጅ...
Aug 42 min read


ሐምሌ 28 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#የአለም_አቀፍ_የፍሰተኞች_ድርጅት በየመን የባህር ዳርቻ ባጋጠመ የጀልባ ተገልብጦ መስጠም አደጋ ከ60 በላይ ስደተኞች ሕይወት አለፈ ተባለ፡፡ አደጋው የደረሰው በየመን አቢያን ግዛት አቅራቢያ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Aug 42 min read


ሐምሌ 28 2017 - የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ በተቀመጠው መሰረት የቆጣቢዎችን ገንዘብ መመልስ ችሎ ይሆን?
ባንኮችና የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በተለያየ ምክንያት ከስረው ከገበያ ቢወጡ፣ ለቆጣቢዎች ዋስትና እሰጣለሁ፣ በፋይናንስ ተቋሙ ያስቀመጡትን ገንዘብ እመልስላቸዋለው ብሎ ስራ የጀመረው የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድህን...
Aug 41 min read


ሐምሌ 28 2017 - በአማራ ክልል ታውጆ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ዓመት ቢያልፈውም ህገ ወጥ እስር እንደቀጠለ መሆኑ ተሰማ
በአማራ ክልል ታውጆ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ዓመት ቢያልፈውም ህገ ወጥ እና የተራዘመ እስር እንደቀጠለ መሆኑ ተሰማ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እንዳለው ከአማራ ክልል...
Aug 42 min read


ሐምሌ 28 2017 - ለማህበራዊ ትስስር የበዙ ዕሴቶች እንዳላት የሚነገርላት ኢትዮጵያ
ለማህበራዊ ትስስር የበዙ ዕሴቶች እንዳላት የሚነገርላት ኢትዮጵያ በትምህርት ሥርዓቷ አካታ ስላልሰራች በተለይ አሁን በትምህርት ላይ ያሉ ልጆች በተለያዩ ትምህርቶች እና በክህሎት የተሻሉ ቢሆኑም በማህበራዊ እሴቶች ግን...
Aug 42 min read


ሐምሌ 26 2017 - ኒዩሮ ሳይንስ ለሥራ ፈጠራ(ቅጽ ፩) እና የኒዩሮ አመራር ሳይንስ (ቅጽ ፪) የተሰኙ መፃህፍት ለገበያ ቀርበዋል
ስራ ለመጀመር፣ ቢዝነስን ለማቀላጠፍና ለመምራት እንዲሁም ከስኬት ለማድረስ ጥልፍልፍ አሰራሮች፣ የእውቀትና የልምድ ማጣት የብዙዎች ችግር ሆኖ ይታያል። ለዚህ ደግሞ መላ የሚያቃብሉ በሁለት ቅፅ የተፃፉ መፃህፍት ለገበያ...
Aug 21 min read


ሐምሌ 25 2017 - ቡና ባንክ በማንኛውም አይነት ሞባይል ስልክ እንዲሁም ያለኢንተርኔትም የነዳጅ ክፍያ የሚከወንበት ስርዓት አስተዋወቀ
ቡና ባንክ በማንኛውም አይነት ሞባይል ስልክ እንዲሁም ያለኢንተርኔትም የነዳጅ ክፍያ የሚከወንበት ስርዓት አስተዋወቀ፡፡ ባንኩ የዲጂታል ክፍያ ስርዓቱን ያስጀመረው ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው...
Aug 21 min read


ሐምሌ 25 2017 - አቤቱታ የቀረበበትን የምክር ቤት ወንበር ድልድልን የተመለከተውን ህግ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማፅደቁ ተነገረ
ከዚህ ቀደም ለህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ አቤቱታ የቀረበበትን የምክር ቤት ወንበር ድልድልን የተመለከተውን ህግ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማፅደቁ ተነገረ፡፡ ያለ አዋጅ ማሻሻያ ተደርጎበት የጸደቀው የክልሉ ምክር ቤት...
Aug 11 min read


ሐምሌ 25 2017 - ''የመሬት መንሸራተት እንዳይከሰት ስራዎችን እየከወንኩ ነው'' ጎፋ ዞን
በጎፋ ዞን ዳግም የመሬት መንሸራተት አደጋ እንዳይከሰት ስራዎችን እየከወነ ቢሆንም የአቅም ውስንነት ግጥሞኛል ሲል የጎፋ ዞን አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ። በዞኑ የመሬት መንሸራተት አደጋ ዳግም እንዳይከሰት...
Aug 11 min read


ሐምሌ 25 2017 - እስከ ምሽት 3፡30 አልሰራችሁም የተባሉ 366 የንግድ ተቋማት ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
ከወራት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የምሽት የንግድ ስራን ለማስፈፀም የወጣው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ወደተግባር መግባቱ ሲነገር ቆይቶ አሁን ወደ እርምጃ መግባቱን ሰምተናል፡፡ ደምቡን ከሚያስፈፅሙ ቢሮዎች...
Aug 11 min read


ሐምሌ 25 2017 - የኢትዮጵያ 97 በመቶ ገቢና ወጪዋ “በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር “ የሚተላለፍ በመሆኑ ይህ መስመር በብርቱ መጠናከር አለበት ተባለ።
የኢትዮጵያ 97 በመቶ ገቢና ወጪዋ ወይም አጠቃላይ ንግዷ “በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር “ የሚተላለፍ በመሆኑ ይህ መስመር በብርቱ መጠናከር አለበት ተባለ። ይህን የተናገሩት የኢትዮዽያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ናቸው።...
Aug 13 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








