top of page


ጥቅምት 3 2018 የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የሚፈፀም ወንጀልና ህገወጥ ድርጊት ከጊዜ ጊዜ መጠኑ እየጨመረ ነው ተባለ፡፡
ይህንኑ ለመከላከል የተሟላ የህግ ማዕቀፍ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ ይህን ያለው ፍትህ ሚኒስቴር ነው። ኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና ደህንነትን በተመለከተ የተሟላ የህግ ማዕቀፎች እንደሌላትም ተነግሯል። በማህበራዊ ሚዲያ የሚፈጸሙ ወንጀሎችና ህገወጥ ድርጊቶች አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰም ተነግሯል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማህበራዊ ሚዲያን ተጠቅሞ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቆጣጠርም ሆነ ለመከላከል የሚያስችል ድንጋጌ እንደሌለም ተናግሯል። የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ የማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴ እና ደህንነት ላይ የህግ ቁጥጥሩ ክፍተት በመኖሩ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዲንሸራሸሩ፣ ህገወጥ ድርጊቶችና ወንጀሎች በአደባባይ እንዲፈጸሙ በር መክፈቱን ይናገራሉ። ተጠያቂነትን ከማስፈን አኳያ የተሟላም ባይሆንም
Oct 131 min read


ጥቅምት 3 2018 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ማሊ ምዕራብ አፍሪካዊቱ አገር ማሊ አሜሪካውያንም ወደኛ ለመምጣት ለቪዛ ሲያመለክቱ እስከ 10 ሺህ ዶላር የሚደርስ የዋስትና ገንዘብ እንዲያሲዙ ልጠይቅ ነው አለች፡፡ ቀደም ሲል አሜሪካ ከተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ቪዛ የሚጠይቁ ከ5 እስከ 10 ሺህ ዶላር የዋስትና ገንዘብ እንዲያሲዙ የሚጠይቅ አሰራር ተግባራዊ እንደምታደርግ እወቁልኝ ካለች መሰንበቷን አናዶሉ አስታውሳል፡፡ አዲሱ አሰራሯን ከ10 ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ተግባራዊ ማድረግ እንደምትጀምር ታውቋል፡፡ የማሊ መንግስት መግለጫም ለአዲሱ የአሜሪካ የቪዛ መመሪያ ምላሽ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ የማላዊ እና የዛምቢያ መንገደኞች የአሜሪካ ቪዛ ለማግኘት ለቃለ መጠይቅ ከመቅረባቸው አስቀድሞ ከ5 እስከ 15 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በዋስትና ማስያዝ እንደሚጠበቅባቸው መረጃው አስታውሷል፡፡ #ካሜሮን ካሜሩናውያን ቀጣይ ፕሬዘ
Oct 132 min read


ጥቅምት 3 2018 - የመምህርነት ሞያ ያላቸው ታራሚዎች እና የፖሊስ አባላት ተመልምለው፤ እዚያው ባሉ ት/ቤቶች እንዲያስተምሩ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
በማረሚያ ቤት የሚገኙ የመምህርነት ሞያ ያላቸው ታራሚዎች እና የፖሊስ አባላት ተመልምለው፤ እዚያው ባሉ ትምህርት ቤቶች እንዲያስተምሩ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ ባለሞያዎቹ ያገለገሉበት ሰዓትና ቀን ተቆጥሮ ክፍያ...
Oct 131 min read


ጥቅምት 3 2018 - ለ2 ወር በከፊል ዝግ ሆነዉ የቆዩት ፍ/ቤቶች ከዛሬ ጀምሮ ወደ መደበኛ የችሎት አገልግሎት ይመለሳሉ ተባለ
መደበኛ የችሎት አገልግሎቱም በቴክኖሎጂ የታገዘ፣ ፈጣንና ጥራት ያለዉ የዳኝነት ስራ የሚሰራበት እንዲሆን ዝግጅት ተደርጓል ተብሏል። ይህ የተነገረው የ2018 ዓ/ም የመደበኛ የችሎት አገልግሎት ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት...
Oct 131 min read


ጥቅምት 1 2018 ዘመን ባንክ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ያገኘው ትርፍ ከቀዳሚው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ከእጥፍ በላይ መሆኑን ተናገረ።
የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 68.3 በመቶ ማደጉንም አስረድቷል። ዘመን ባንክ በ2017 በጀት ዓመት 14.4 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን በዛሬው እለት ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጉባኤ ላይ ባወጣው ሪፖርት ተናግሯል።...
Oct 111 min read


መስከረም 30 2018 - የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሶስት ወራት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናገረ፡፡
ተቋሙ እስካሁን የሰበሰብኩት አጠቃላይ የአረቦን ገንዘብ 15.93 ቢሊዮን ብር ደርሷልም ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በባንክና ማይክሮፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ያስቀመጡ ግለሰቦች ለሚገጥማቸው ችግር...
Oct 101 min read


መስከረም 30 2018 - ''የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች ምደባ ቀስ በቀስ ይቆማል ያሉት'' ብርሃኑ ነጋ ፕ/ር
ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸው ትክክለኛ መረጃ ካላቀረቡ ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ሀላፊዎቻቸው ከስራ ይባረራሉ ተባለ። ይህንን ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ናቸው። በቀጣይ 6 ወራት ዩኒቨርሲቲዎች...
Oct 101 min read


መስከረም 30 2018 - በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ስር ያሉ ታራሚ ተማሪዎች በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የማሳለፍ ምጣኔ ከሀገራዊ የማሳለፍ ምጣኔ ከእጥፍ በላይ መሆኑ ተነገረ፡፡
በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ስር በአባ ሳሙኤል ማረሚያ ማዕከል የሚገኘው የታራሚዎች ትምህርት ቤት፤ በ2017 የትምህርት ዘመን ያስፈተናቸው ተማሪዎች በቀጥታ እና በረመዲያል መቶ በመቶ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸውን...
Oct 102 min read


መስከረም 29 2018 - ስነ ተዋልዶን በተመለከተ ፖሊሲዎች ቢኖሩም ተግባራዊነታቸው ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚሰሩ ድርጅቶች ተናገሩ
ስነ ተዋልዶን በተመለከተ ፖሊሲዎች ቢኖሩም ተግባራዊነታቸው ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚሰሩ ድርጅቶች ተናገሩ። በተለይም አካል ጉዳተኞች እና የተገለሉ የሚባሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የስነ ተዋልዶ አገልግሎት በማግኘቱ...
Oct 91 min read


መስከረም 29 2018 - በ2016 ዓ/ም 8,854 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች የደረሱ ሲሆን ይህ አሃዝ በ2017 ዓ.ም ወደ 13,496 ከፍ ብሏል፡፡
በተጠናቀቀው 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሚገኙ ተቋማት ላይ ከ13,000 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ። በ2016 ዓ/ም 8,854 #የሳይበር_ጥቃት ሙከራዎች...
Oct 91 min read


መስከረም 29 2018 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር በጅቡቲ የነፃ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ (ፍሪ-ዞን) አገልግሎት ለማግኘት በመንገድ ላይ መሆኑ ተሰማ።
የባቡር መስመርን በራስ አቅም፤ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ ከነፃ የንግድ ቀጠናዎች፣ ከአግሮ ፕሮሰሲንግ ዞኖችን እና ከሎጂስቲክስ ማዕከላት ጋር ለማስተሳሰር የሚደረገው ጉዞ በይፋ መጀመሩ ተነግሯል። ይህን ያሉት...
Oct 92 min read


መስከረም 29 2018 - እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የአፍሪካ ሀገራት በካንሰር የተያዙ ሰዎች በህይወት የመቆየት እድል 50 ከመቶ በታች እንደሆነ ተነግሯል።
ለዚህም ምክንያቱ ሰዎች በካንሰር ተይዘው ህመሙ ተባብሶ 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ሃኪም ቤት ስለሚመጡ ነው ተብሏል። ይህ የተባለው ረዳት ሜዲካል ፕላዛ ከንጋት የጡት ካንሰር ታማሚዎች በጎ አድራጎት ቡድን...
Oct 91 min read


መስከረም 29 2018 - ኢትዮጵያ ዛሬ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትን በይፋ ትቀላቀላለች።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ የተለያዩ ምርቶች በየብስ እና በአየር በይፋዊ ስነ ስርዓት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እንደሚሸኙ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነግሮናል የንግድና...
Oct 91 min read


መስከረም 29 2018 - በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት መግባት ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው?
የስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በመላክ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናውን እንደምትቀላቀል ተነግሯል። ለመሆኑ ወደዚህ ንግድ መግባቱ ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው...
Oct 91 min read


መስከረም 29 2018 - ‘’በአማራ ክልል ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች የሰላም ዋስትና ሊሰጥ የሚችለው ህብረተሰቡ ነው’’ ሲል ክልሉ ተናገረ፡፡
‘’በአማራ ክልል ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች የሰላም ዋስትና ሊሰጥ የሚችለው ህብረተሰቡ ነው’’ ሲል ክልሉ ተናገረ፡፡ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን በቅርቡ በክልሉ ስላለው የትምህርት ሁኔታ ከጋዜጠኞች ጋር...
Oct 91 min read


መስከረም 28 2018 - የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት የመጀመሪያ የሆነው ቅርንጫፍ ዛሬ አገልግሎት ጀምሯል ተባለ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት የመጀመሪያ የሆነውን ቦሌ ቅርንጫፍ በዛሬው ዕለት አገልግሎት አስጀምረዋል:: የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል...
Oct 81 min read


መስከረም 28 2018 - አዲሱ የተሸከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ አሰጣጥ ስርዓት ታዋቂ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በሚፈልጉት መልክ እንዲታተምላቸው የሚፈቅድ ነው ተባለ
ዛሬ ይፋ የተደረገው አዲሱ የተሸከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ አሰጣጥ ስርዓት ታዋቂ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በሚፈልጉት መልክ እንዲታተምላቸው የሚፈቅድ ነው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር...
Oct 82 min read


መስከረም 28 2018 11ኛው የአፍሪካ አሰላሳዮች (ቲንክ - ታንክ) ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡
ጉባኤው"ከግብር ወደ ተግባር" በሚል መሪ ሀሳብ መካሄድ የጀመረ ሲሆን እስከ ከነገ ወዲያ ድረስ ይቆያል፡፡ በሶስት ቀናቱ ውሎ በአፍሪካ በህዝብ ሀብት አስተዳደር ላይ ያሉ የፖሊሲ አፈጻጸም ችግሮች ላይ ይመክራል፣ ሀሳብ...
Oct 81 min read


መስከረም 28 2018 - ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ያሉኝ ሀብቶች ምን ምን ናቸው? ብላ እያስጠናች ነው ተባለ
ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ያሉኝ ሀብቶች ምን ምን ናቸው? በየትኞቹስ አካባቢዎች ይገኛሉ ብላ እያስጠናች ነው ተባለ፡፡ ከዚህ አስቀድሞ 16 ዓመት የቆየውን #የቱሪዝም_ፖሊሲ ተሻሽሎ እስከሚጸድቅ እየተጠበቀ...
Oct 81 min read


መስከረም 28 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፖለቲካዊ ቀውሷ እየተባባሰ የመጣው የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ስልጣን እንዲለቁ እና አጣዳፊ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሊጠሩ ይገባል ተባለ፡፡ ሀሳቡን ያቀረቡት በአስተዳደራቸው የመጀመሪያው ጠቅላይ...
Oct 82 min read


መስከረም 28 2018 - ግጭት ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንዲሆኑ የአሜሪካ መንግስት መናገሩ ይታወሳል
ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ሃይል፣ ግዙፍ አየር መንገድ እና ሌሎች ለ #ኢንቨስትመንት ምቹ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ያሉባት ሀገር ብትሆንም ተለዋዋጭ ህግ፣ ግጭት እና የመሳሰሉት ግን ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንደሆኑ የአሜሪካ...
Oct 81 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








