መስከረም 28 2018 - ግጭት ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንዲሆኑ የአሜሪካ መንግስት መናገሩ ይታወሳል
- sheger1021fm
- Oct 8
- 1 min read
ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ሃይል፣ ግዙፍ አየር መንገድ እና ሌሎች ለ #ኢንቨስትመንት ምቹ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ያሉባት ሀገር ብትሆንም ተለዋዋጭ ህግ፣ ግጭት እና የመሳሰሉት ግን ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንደሆኑ የአሜሪካ መንግስት መናገሩ ይታወሳል፡፡
ይህንን ጉዳይ እንዴት ታዩታላችሁ ስንል የዘርፉ ባሞያዎችን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx











Comments