top of page

ነሀሴ 6 2017 - በህዝቡ ኑሮ ላይ ጫና ሳይደረግ ነጋዴውንም ተቀጣሪውንም ሳያማርር ታክስ ማሳደግ የሚቻለው እንዴት ነው?

  • sheger1021fm
  • Aug 12
  • 1 min read

ኢትዮጵያ በዓመት የምትሰበስበው ታክስ ከጥቅል ሀገራዊ ምርቷ (GDP) ጋር ሲነፃፀር ከ6 እና 7 በመቶ በታች መሆኑን፤ ይህም ዝቅተኛ የሚባል መሆኑ በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡


የሚሰበሰበውን #ታክስ ለማሳደግ በሚልም የታክስ ዓይነቶች በላይ በላዩ ሆነዋል፡፡ ይህ ምሬት ሲፈጥር ያታያል፡፡


በህዝቡ ኑሮ ላይ ጫና ሳይደረግ ነጋዴውንም ተቀጣሪውንም ሳያማርር ታክስ ማሳደግ የሚቻለው ታድያ እንዴት ነው?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page