top of page

ነሀሴ 6 2017 - ኢሰመኮ ይደረጉ የሚላቸው ምክረ ሃሳቦች ምን ያህል ተፈፀሚ ሆኑ?

  • sheger1021fm
  • Aug 12
  • 1 min read

በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሪፖርት የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሚያወጣቸው ሪፖርቶች መደረግ አለባቸው የሚላቸው ምክረ ሀሳቦችንም ይሰጣል፡፡


ኮሚሽኑ ይህንኑ ሲያደርግ ዓመቱ እያለቀ ነው፡፡


ኮሚሽኑ ይደረጉ የሚላቸው ምክረ ሃሳቦች ምን ያህል ተፈፀሚ ሆኑ ?


ያሬድ እንዳሻው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page