ነሀሴ 6 2017 - ወደተለመዱት የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚደረገው ህገ ወጥ ስደት ባሻገር በ2017 የሰማነው ሌላም የስደት መዳረሻ ነበረ፡፡
- sheger1021fm
- Aug 12
- 1 min read
ወደተለመዱት የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚደረገው ህገ ወጥ #ስደት ባሻገር በ2017 የሰማነው ሌላም የስደት መዳረሻ ነበረ፡፡
ህጋዊ በሚመስል መልኩ እና በተመረቃችሁበት መስክ ሞያዊ ስራ ትሰራላችሁ ተብለው ሶስተኛ ዲግሪ ያላቸው ሁሉ ወደ ማይናማር ተሰደው ጭንቅ ውስጥ ከርመዋል፡፡
እስካሁን ከመካከላቸው 750 ያህሉ ቢመለሱም ከዛ በኋላ የሄዱት በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አላውቅም ብሏል የሚመለከተው አካል፡፡
አጠቃላይ የስደትን ጉዳይ በተመለከተ ተከታዩን አሰናድተናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments