top of page

ነሀሴ 19 2017 - መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች

  • sheger1021fm
  • Aug 25
  • 1 min read

በዚህ ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል አንደኛው ከክልል መጥተው የአዲስ አበባን የነዋሪነት #መታወቂያ ለማግኘት የነበረውን ወረፋ ይመለከታል፡፡


መሸኛቸውን ይዘው የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆነናል መታወቂያ ስጡን ያሉ ሰዎች ቁጥር 52,000 ደርሶ ነበር፡፡


ዛሬስ ጠያቂዎቹ መታወቂያ አገኙ ወይስ ጥያቄያቸው ውድቅ ሆነ?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page