top of page


ነሀሴ 27 2017 - በጌዴኦ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ የመሬት መሰነጣጠቅ እየተደጋገመ በመሆኑ ነዋሪው ስጋት ውስጥ ነው ተባለ፡፡
በ #ጌዴኦ ዞን በቅርቡ የተከሰተውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በአካባቢው የመሬት መሰነጣጠቅ እየተደጋገመ በመሆኑ ነዋሪው ስጋት ውስጥ ነው ተባለ፡፡ በመሬት መንሸራተት አደጋው ከመሬት በታች የተቀበሩ ሰዎችን...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት እንዴት መመራት እንዳለበት የሚያሳይ ሥርዓት የለም ተባለ፡፡
ይህ ባለመኖሩ ምክንያት ደግሞ አንዳንድ የትምህርት ተቋማት በዘፈቀደ እና ትክክለኛውን የትምህርት አሰራር ሳይከተሉ የርቀት ትምህርትን እንዲሰጡ መንገድ እየከፈተ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ይህንን የሰማነው ቅድስተ ማርያም...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ "የትውልድ አሻራ" የተሰኘ የመልካም ምኞት ማስተላለፊያና የገንዘብ መላኪያ አጭር ቁጥር ይፋ ተደርጓል
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዛሬ ያስተዋወቀው አጭር ቁጥር 8120 ሲሆን መርሃ ግብሩም «የትውልድ አሻራ - ዲጂታል የብስራት መልዕክትና ገቢ ማስገኛ ፕሮጀክት" የሚል ስያሜ የተሰጠው መሆኑንም...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለ 125,000 ወጣቶች የዲጂታል ስልጠና እድል ማመቻቸቱን ተናገረ፡፡
ዲጂታል ስልጠናው ቴክስታርት (Techstart) የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ዛሬ ይፋ የተደረገ ነው፡፡ ስልጠናው በኢንተርኔት አማካይነት በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን በመጭዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ የሚጠናቀቅ መሆኑን በላከልን...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - ''በታሪክ አጋጣሚ የሄደው የባህር በራችን አካሄዱም ህጋዊ አልነበረም’’
‘’የባህር በር ፍላጎታችን እንዲሁም ለክብር ስለሆነ ሳይሆን የፈለግነው የህልውናችን ጉዳይ ስለሆነ በታሪክ አጋጣሚ የሄደው የባህር በራችን አካሄዱም ህጋዊ አልነበረም’’ ሲሉ የመከላከያ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነት ትብብር...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?
#ምጣኔ_ሐብት ኢትዮጵያ በአንድም ይሁን በሌላ ከሀገር አልፋ በቀጠናው የአፍሪካ ጎዳናዎች የኢነርጂ የኃይል ደህንነቷን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሳክታዋለች። ይህ የኃይል ማረጋገጫው የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ነው።...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው፡፡ የድርጅቶቹ በዘርፉ መሰማራት የቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለበትን እጥረት ያቃልላል ተብሏል፡፡ ወደእዚህ ዘርፍ እየመጡ ካሉ...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል በዚህ ዓመትም ከ3,000 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የነፃ ምርመራ አገልግሎት ማሰናዳቱን ተናገረ
ላለፉት 15 ዓመታት ጳጉሜን ለጤና በሚል ነፃ የጤና ምርመራ ሲሰጥ የቆየው ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል በዚህ ዓመትም ከ3,000 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የነፃ ምርመራ አገልግሎት ማሰናዳቱን ተናገረ፡፡ ማዕከሉ ላለፉት ዓመታት...
Sep 21 min read


ነሀሴ 27 2017 - ሆራይዘን አዲስ ጎማን ከሀገር ውስጥ ባለፈ ለጎረቤት ሀገራት ለማቅረብ መታቀዱን ተነገረ፡
ሆራይዘን አዲስ ጎማን ከሀገር ውስጥ ባለፈ ለጎረቤት ሀገራት ለማቅረብ መታቀዱን ተነገረ፡፡ ይህን የሰማነው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ያዘጋጀው አውደርዕይ በተከፈተበት ወቅት ነው፡፡ በአውደርዕዩ 45 በሚድሮክ...
Sep 21 min read


ነሐሴ 26 2017 - የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እጥረትና በየጊዜው ዋጋቸው እየተወደደ መሄዱ ለቤት አልሚዎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተሰምቷል
በሌላ በኩል የቤት ልማትን በተመለከተ የመንግስትና የግል ሽርክና መጀመሩ ለግል ቤት አልሚዎች የተሻለ እድል ፈጥሯል ይላሉ አልሚዎቹ፡፡ መንግስት ለቤት አልሚዎች እና ለዘርፉ ትኩረት መስጠቱን ተከትሎ በዘርፉ የሚሰማሩ...
Sep 11 min read
ነሐሴ 26 2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ፡፡ አየር ማረፊያውን እየገነባ ያለው መንግስታዊው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በፀጥታው ችግር...
Sep 11 min read


ነሐሴ 26 2017 - ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ግብይት ለመጀመር በመጨረሻው የዝግጅት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተነግሯል
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ግብይት ለመጀመር በመጨረሻው የዝግጅት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተነግሯል። ግብይቱን ለመጀመር የታሪፍ የቀረጥ ምጣኔ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ሀገራት እንዲያውቁት...
Sep 11 min read


ነሐሴ 26 2017 ኢትዮጵያ በገንዘብ እና አስተዳደሩ ዙሪያ የወሰደችው ጠበቅ ያለ መስመር ለፋይናንስ ሥርዓቱ ምን ዓይነት መልክ ሰጠው?
#ምጣኔ_ሐብት ኢትዮጵያ ገንዘብ ሥርዓቱን ይያዝ ወግና ደንቡን ይወቅበት፤ አገዛዙንም ይረዳበት ስትል ጥብቅ የገንዘብ መጓዣ መንገድ ለይታለች። አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውንም በብሔራዊ ደረጃ በሀገር ውስጥ ልጆች...
Sep 11 min read


ነሐሴ 26 2017 - የየመን ሁቲዎች መሪ አብዱልመሊክ አል ሁቲ የእስራኤል የአየር ጥቃት አምርረው አወገዙት
የየመን ሁቲዎች መሪ አብዱልመሊክ አል ሁቲ በርካታ ሚኒስትሮች በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን አምርረው አወገዙት፡፡ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ እለት እስራኤል በየመኗ ርዕሰ ከተማ ሰንዓ በፈፀመችው የአየር ጥቃት...
Sep 11 min read


ነሐሴ 26 2017 - ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ ለፈፀመችው በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን ስራም ጀምሮ ነበር የት ደረሰ?
እየተገባደደ ባለው ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ ለፈፀመችው የተለያዩ ግፍ ካሣ እንዲከፈል ዘመቻ ሊጀመር መሆኑን የተመለከተ አንዱ ነው፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ በተከለከለ የመርዝ...
Sep 11 min read


ነሐሴ 26 2017 - የማዳበሪያ ፋብሪካው እውን ከሆነ ከግብርና ምርት እድገትና ለአጠቃላይ ኢኮኖሚው የሚኖረው ፋይዳ ምን ይሆናል?
ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለአፈር ማዳበሪያ ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር የተጠጋ ወጪ ታወጣለች፡፡ ያም ሆኖ ማዳበሪያው በጊዜው የማይደርስለት እና ዋጋውም ከጊዜ ወደ ጊዜ ተወድዶ በኩንታል እስከ 13,000 ብር ለመግዛት የተገደደው...
Sep 11 min read


ነሐሴ 24 2017 - ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ ተናግሯል
ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 2,500 ህሙማንን የሚይዝ ማዕከል እየገነባሁ ነው አለ፡፡ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ ሲጠናቀቅ ምንም ዓይነት ረዳት እና ዘመድ የሌላቸውን 2,500 የአእምሮ ህሙማን ከጎዳና...
Aug 301 min read


''በክልሉ ያሉ ሰራተኞች ተንቀሳቅሶ ለመስራት በስጋት ውስጥ ናቸው'' የአማራ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር
በቅርቡ የአማራ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር ሰራተኛ በታጣቂዎች መገደሉን ተከትሎ ሌሎች በክልሉ ያሉ ሰራተኞች ተንቀሳቅሶ ለመስራት በስጋት ውስጥ ናቸው ተባለ። የቀይ መስቀል ማህበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ተንቀሳቅሶ...
Aug 291 min read


ነሐሴ 23 2017 - ቁጠባ በህግ በተፈቀደለት አንድ የኢንቨስትመንት ቋት በማጠራቀም ሃብት እንዲፈጥሩ የሚፈቅድ ረቂቅ መመርያ ይፋ ሆነ፡፡
በየትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢ የሚገኙ ሰዎች ያላቸውን ቁጠባ በህግ በተፈቀደለት አንድ የኢንቨስትመንት ቋት በማጠራቀም ሃብት እንዲፈጥሩ የሚፈቅድ ረቂቅ መመርያ ይፋ ሆነ፡፡ በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ይፋ የተደረገው...
Aug 291 min read


ነሐሴ 23 2017 - በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየው የብድር ገደብ ገበያው በሚፈልገው ልክ እየታየ ይለቀቃል ተባለ
በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየው የብድር ገደብ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ገበያው በሚፈልገው ልክ እየታየ ይለቀቃል ተባለ፡፡ በዚህም ከ2017 በጀት ዓመት 500 ቢልየን ብር ብልጫ ያለው 1.3 ትሪልዮን ብድር በባንኮች...
Aug 291 min read


ነሀሴ 22 2017 - ግብፅ ህዳሴ ግድቡን በተመለከተ እያደረገች ያለችውን ጫና ኢትዮጵያ በስጋት አንደማትመለከተው የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ።
ግብፅ ህዳሴ ግድቡን በተመለከተ እያደረገች ያለችውን ጫና ኢትዮጵያ በስጋት አንደማትመለከተው የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ። የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ግብፅ ህዳሴ ግድቡን በተመለከተ...
Aug 281 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








