ነሀሴ 15 2017 - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የሂሳብና የኦዲት ባለሞያዎች አለመግባባት ከምን ደረሰ?
- sheger1021fm
- 23 minutes ago
- 1 min read
በዚህ ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የሂሳብና የኦዲት ባለሞያዎች አለመግባባት ይገኝበታል፡፡
የገቢዎች ቢሮ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አሳጥተውናል ይቀጡልኝ ሲል 824 የሂሳብና ኦዲት ባለሞያዎችን ለሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ጥያቄ አቅርቦ ነበር፡፡
ባለሞያዎቹ እንዲህ የተባልነው ባልተሰጠ ስልጣንና ማጣራት ነው፣ ስማችንም ጠፍቶብናን ማለታቸው ይታወሳል፡፡
ጉዳዩ ከምን ደረሰ ይሆን ስንል ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s