top of page

ነሀሴ 27 2017 - ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?

  • sheger1021fm
  • Sep 2
  • 1 min read

ኢትዮጵያ በአንድም ይሁን በሌላ ከሀገር አልፋ በቀጠናው የአፍሪካ ጎዳናዎች የኢነርጂ የኃይል ደህንነቷን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሳክታዋለች።


ይህ የኃይል ማረጋገጫው የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ነው።


ከዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ጀርባ የኃይል ደህንነት ብቻ አይደለም ያለው።


ፕሮጀክቱ በቀጠናው ጉልበት ይፈጥራል።


የኢትዮጵያን የኃይል ፍላጎትና ደህንነት መቶ በመቶ ያሳካል።


የኃይል አቅርቦቱ ለኢኮኖሚው ጉልበት ይሰጠዋል።


በአፍሪካ እና በቀጠናው ተፅእኖ ለመፍጠር ያግዛል።


በሐገር፤ በውስጥም በውጭም ጉዳዮች ላይ የኃይል ማዕከል ይሆናል።


ይህ ሁሉ ተስፋ የተጣለበት ግዙፍ ፕሮጀክት ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?


ለመሆኑ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ላብና ድካም የተሰፈረበት ይህ ፕሮጀክት ከተጠናቀቀ በኋላ ምን እድሎችና ሥጋቶችስ ሊኖሩት ይችላል?!


የሆነው ሆኖ የህዳሴ ግድብ ለአብዛኛው ህዝብ ብርሀን እንዲሆን ምን መሰራት አለበት?


ጋሻው አይፈራም(ዶ/ር) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዮት የአፍሪካ ጥናትና ምርምር ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው።


እሳቸው በፖለቲካል ሳይንስና ውሃ ምርምር ዙሪያ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ምርምር አላቸው።

ዶ/ር ጋሻው እዚህ ለተነሳው ሀሳብ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ያላቸው ልምድና ዝግጅት ይፈቅድላቸዋል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..

ተህቦ ንጉሴ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page