ነሀሴ 27 2017 - በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት እንዴት መመራት እንዳለበት የሚያሳይ ሥርዓት የለም ተባለ፡፡
- sheger1021fm
- 2 days ago
- 1 min read
ይህ ባለመኖሩ ምክንያት ደግሞ አንዳንድ የትምህርት ተቋማት በዘፈቀደ እና ትክክለኛውን የትምህርት አሰራር ሳይከተሉ የርቀት ትምህርትን እንዲሰጡ መንገድ እየከፈተ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ይህንን የሰማነው ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ ባሰናዳው የርቀት ትምህርት ሴሚናር ላይ ነው፡፡
በርቀት የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት ዙሪያ እንደ ሀገር ያስቀመጥነው መመሪያ እና አሰራር ባለመኖሩ ምክንያት የሥነ ምግባር ጉድለት አምጥቶብናል የተባለ ጥራቱን ሳያስጠብቁ በዘፈቀደ አገልግሎቱን የሚሰጡ ተቋማት ፈጥሮብናል መባሉን ሰምተናል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments