top of page

ነሐሴ 26 2017 ኢትዮጵያ በገንዘብ እና አስተዳደሩ ዙሪያ የወሰደችው ጠበቅ ያለ መስመር ለፋይናንስ ሥርዓቱ ምን ዓይነት መልክ ሰጠው?

  • sheger1021fm
  • Sep 1
  • 1 min read

ኢትዮጵያ ገንዘብ ሥርዓቱን ይያዝ ወግና ደንቡን ይወቅበት፤ አገዛዙንም ይረዳበት ስትል ጥብቅ የገንዘብ መጓዣ መንገድ ለይታለች።


አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውንም በብሔራዊ ደረጃ በሀገር ውስጥ ልጆች ሀሳብ ተግብራለች።


በተለይ የገንዘብ ውሎ ማደር፤ የውጪ ምንዛሪ አቅርቦትና ሌላውም ሁሉ ከተንጋደደበት መንገድ ይላቀቅ ተብሎ ብዙ መደከሙ ይታወቃል።


በእርግጥም 2017 ዓ/ም ይህ የተከናወነበት ዓመት ነበር።


ይህ ለውጥ ግን በአጠቃላይ ምን አመጣ? ምንስ አገዘ ተብሎም ይጠየቃል።


ለመሆኑ ኢትዮጵያ በገንዘብ እና አስተዳደሩ ዙሪያ የወሰድችው ጠበቅ ያለ መስመር ለፋይናንስ ሥርዓቱ ምን ዓይነት መልክ ሰጠው?


በዚህ ጉዳይ የገንዘብ ሚንስቴር ሚኒስትር ድኤታና በብሔራዊ ባንክ የቦርድ አባል የሆኑትን እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ጠይቀናል፡፡

ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) አሁን ላነሳነው ሀሳብ ማብራሪያቸውን እንዲሰጡን ያላቸው የትምህርት ደረጃና የተሰየሙበት ቤት ኃላፊነት ይፈቅድላቸዋል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…… https://www.mixcloud.com/ShegerFM/economy-26-12-2017/


ተህቦ ንጉሴ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page