ነሐሴ 23 2017 - በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየው የብድር ገደብ ገበያው በሚፈልገው ልክ እየታየ ይለቀቃል ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 29
- 1 min read
Updated: Aug 30
በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየው የብድር ገደብ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ገበያው በሚፈልገው ልክ እየታየ ይለቀቃል ተባለ፡፡
በዚህም ከ2017 በጀት ዓመት 500 ቢልየን ብር ብልጫ ያለው 1.3 ትሪልዮን ብድር በባንኮች በኩል ይለቀቃል ተብሎ ታቅዷል፡፡
ይህን ያህል ከፍተኛ ብድር ወደገበያው ሲለቀቅ ግሽበቱን ከፍ እንዳያደርገው ምን መሳይ ጥንቃቄ ተደርጓል፡፡
በጉዳዩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታውን እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s











Comments