ነሐሴ 24 2017 - ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ ተናግሯል
- sheger1021fm
- Aug 30
- 1 min read
ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 2,500 ህሙማንን የሚይዝ ማዕከል እየገነባሁ ነው አለ፡፡
የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ ሲጠናቀቅ ምንም ዓይነት ረዳት እና ዘመድ የሌላቸውን 2,500 የአእምሮ ህሙማን ከጎዳና ላይ እንደሚያነሳ ተነግሮለታል፡፡
ማህበሩ እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ እንደሚገባ የሰማን ሲሆን ለግንባታው መጠናቀቀም ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች የአቅማቸውን ያህል እርዳታ እንዲያደርጉ ማዕከሉ ጥሪውን አቅርቧል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s








