ነሐሴ 23 2017 - ቁጠባ በህግ በተፈቀደለት አንድ የኢንቨስትመንት ቋት በማጠራቀም ሃብት እንዲፈጥሩ የሚፈቅድ ረቂቅ መመርያ ይፋ ሆነ፡፡
- sheger1021fm
- Aug 29
- 1 min read
በየትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢ የሚገኙ ሰዎች ያላቸውን ቁጠባ በህግ በተፈቀደለት አንድ የኢንቨስትመንት ቋት በማጠራቀም ሃብት እንዲፈጥሩ የሚፈቅድ ረቂቅ መመርያ ይፋ ሆነ፡፡
በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ይፋ የተደረገው መመሪያ ሰዎች በጋራ ቆጥበው ሃብታቸውን ከፍ በማድረግ በገንዘብ ገበያው እንዲሳተፉ፣ የቋሚ ንብረት ባለቤትም እንዲሆኑ የሚፈቅድ ነው፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s











Comments