top of page

ነሐሴ 26 2017 - ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ ለፈፀመችው በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን ስራም ጀምሮ ነበር የት ደረሰ?

  • sheger1021fm
  • Sep 1
  • 1 min read

እየተገባደደ ባለው ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ ለፈፀመችው የተለያዩ ግፍ ካሣ እንዲከፈል ዘመቻ ሊጀመር መሆኑን የተመለከተ አንዱ ነው፡፡


በአለም አቀፍ ደረጃ በተከለከለ የመርዝ ጋዝ ህዝብ ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ጨምሮ እስከ ዘረፋቸው ቅርስና ሌላም በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን መረጃ የማሰባሰብ ስራም ጀምሮ ነበር፡፡ የት ደረሰ? ብለን ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……

ምንታምር ፀጋው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page