መስከረም 22 2018 - የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ
- sheger1021fm
- Oct 2
- 1 min read
ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሚደረገው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና የህዝብ እንደራሴዎች ከቃል የዘለለ ወደ መሬት የሚወርድ የመፍትሄ ሃሳብ ማቀርብ እንዳለበት ተናግረዋል፡፡
አሁን ካለው የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ቀውስ መውጫ መንገድ መፈለግ አሁን ከምንጊዜውም በላይ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx








