መስከረም 22 2018 - ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
- sheger1021fm
- Oct 2
- 1 min read
ሙሉ በሙሉ ሊነሳ ይችላል ተብሎ የነበረው የባንኮች #የብድር_ጣሪያ ከነበረበት 18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ ብሎ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡
ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ከአጠቃላዩ ህዝብ በጣም ትንሹ የባንክ ተበዳሪ በሆነበት ሀገር የብድር ጣሪያ መቀነስና መጨመሩ ምን ይለውጥ ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/e4rhy/
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx








