top of page

መስከረም 22 2018 - በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች 23,000 ተፈናቀዮች ይገኛሉ፡፡

  • Oct 2, 2025
  • 1 min read

በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች 23,000 ተፈናቀዮች ይገኛሉ፡፡


ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ መሻሻል አለማሳየቱን ተናግረዋል፡፡


በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸው መልስ ለመስጠት አልፈቀዱም፡፡


ተፈናቃዮች በየመጠለያ ጣቢያው ተጠልለው መኖር ከጀመሩ ከ4 ዓመት በላይ ሆኗቸዋል፡፡


ተፈናቃዮቹ በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ በነበሩባቸው 4 ዓመታት የሚደረግላቸው ድጋፍ ወቅቱን እየጠበቀ እንደማይመጣላቸው በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡


በተለይም ደግሞ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ረጂ ተቋማት እንዲወጡ መደረጉን ተከትሎ ችግሩ ከአቅም በላይ እንደሆነባቸው ነግረውናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page