መስከረም 22 2018 - ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
- sheger1021fm
- Oct 2
- 1 min read
ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
ይህንን ያለው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው።

የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡
የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ ከመስከረም 21/2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሊትር 120 ብር ከ10 ሳንቲም እንዲሆን በመንግሥት ተወስኗል ተብሏል።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx











Comments