ነሀሴ 20 2017 - መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን?
- sheger1021fm
- Aug 26
- 1 min read
መንግስት ለሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ ማቀዱን አስቀድሞ መናገሩ በገበያው ላይ ሰው ሰራሽ የዋጋ ጭማሪ ሊኖር ይችላል? የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡
በእርግጥ ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቱም ይህን የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል፡፡
ለመሆኑ መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን? የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/46454/
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments