top of page

ነሀሴ 21 2017 - የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል

  • sheger1021fm
  • Aug 27
  • 1 min read

ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የሚገኙ ኩባንያዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች፣ የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል፡፡


አሁን አሁን ገንዘብንም ይሁን አጠቃቀሙን ምቹ አድርገው እዚሁ ሀገር ውስጥ የሚመረቱ ሶፍትዌሮች በርከት ብለዋል፡፡


በኢትዮጵያ የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በማበልፀግ ከተለያዩ ተቋማት ጋር እየሰሩ ከሚገኙት ተቋማት መካከል አንዱ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽ አ.ማ ነው፡፡


እነዚህ ከውጪ የሚገቡትም ይሁኑ እዚሁ ሀገር ውስጥ የሚሰሩት ክፍተታቸው እና ጠቀሜታቸው ምንድነው?


የአሸዋ ቴክኖሎጂ አ.ማ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል በቀለን ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
በሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ፣ ጎዳና የወጡ ህፃናት ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡

ታህሳስ 8/2018   በሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ፣ ጎዳና የወጡ ህፃናት ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡   በፕሮግራሙ በሚገኘው ገቢ 50,000 ህፃናት ለመደገፍ ታስቧል፡፡   የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙን ሜሪጆይ ኢትዮጵያና የሴት ጋዜጠኞች፣  ደራሲያን፣ ም

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page