top of page

ነሀሴ 20 2017 - የስኳር ፋብሪካዎች ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የተጀመረው ስራ የት ደረሰ?

  • sheger1021fm
  • Aug 26
  • 1 min read

የኢትዮጵያ የስኳር ፍጆታ ሸፍነው ለአለም ገበያ ያቀርባሉ ተብለው ከፍተኛ ሃብት ከፈሰሰባቸው ፋብሪካዎች መካከል ስራ አቆመው የተዘጉ አሉ፡፡


በምርት ላይ ያሉትም ቢሆን የሀገር ቤት ገበያውን ፍላጎት ማሟላት ስላልቻሉ #ስኳር አሁንም ከውጪ ማስገባታችንን ቀጥለናል፡፡


ፋብሪካዎቹ ያለባቸውን ችግር በጥናት በመለየት መፍትሔ የማበጀት ስራ ተጀምሮ ነበር፡፡


የተወሰኑትን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የተጀመረው ስራ የት ደረሰ?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ተህቦ ንጉሴ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page