መስከረም 5 2018 - ኮርፖሬት ታክስ አለመሻሻሉ ምን ተፅእኖ ይኖረው ይሆን?
- sheger1021fm
- Sep 15
- 1 min read
ኢትዮጵያ በቅርቡ በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ የኩባንያ የገቢ ግብር (Corporate tax) የመቀነስ ሀሳብ ቢቀርብም ለጊዜው ይህንን ለማድረግ ጊዜው አይፈቅድም ብላ ባለበት እንዲቀጥል ወስናለች፡፡
በሌላ በኩል የኩባንያ የገቢ ግብር መቀነስ ኢንቨስትመንትን መሳቢያ አንዱ መንገድ ነው ሲባል ይሰማል፡፡
ይህ የኮርፖሬት ታክስ አለመሻሻሉ ምን ተፅእኖ ይኖረው ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments